×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 240/93 የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜ H ል ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ -ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፶፫ ዓ.ም የፀረ - ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፭ሺ፭፻፲፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፱ / ፲፱፻፫ የፀረ - ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የፀረኀሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፀረ - ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፴፱ / ፲፱፻፶፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ በፀረ - ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፮ / ፲፱፻፶፫ በክፍል ሰባት ከአንቀጽ ፶፩ በፊት የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፩ ተጨምሮ ፣ የቀድሞው አንቀጽ ፲፩ ፣ ፲፪ ፣ እና ቸ እንደቅደም ተከተላቸው አንቀጽ ፲፪፡ እና ፲፬ ሆነዋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፷ ዓ • ም • “ H ፩ ስለምርመራና ስለዋስትና ፩ የሙስና ወንጀልን የሚመለከት የመያዝ ፣ የብርበራ ፡ የቀነ ቀጠሮ ፡ በማረፊያ ቤት የማቆየት ፣ የዕገዳ እና ሌላ ከምርመራ ጋር የተያያዘ ተመሣሣይ ጉዳዩን የሚመለከቱ ማመ ልከቻዎች ወይም ጥያቄዎች የሚታዩት የሙስና ወንጀል ጉዳይን ለማየት ሥልጣን በተሰጠው ፍርድ ቤት ይሆናል ። ፪ . በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘ ሰው የዋስትና መብት አይኖረውም ። ” ፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ፯ . የኢንቨስትመንት ጽ / ቤት ኃላፊ ..... ማለፉ \ ገጽ ፭ሺ፭፻፲፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፮ ግንቦት ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም • ፯ የትምህርት ሚኒስትር የውሀ ሀብት ሚኒስትር ፱ . የተፈጥሮ ሀብትና የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ፲ . የእንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ ገበያ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አሥኪያጅ . ” ፲፪ . በጠቅላይ ሚ / ር ጽ / ቤት የክልል ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ ፲፫ . የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ .... አባልና ፀሐፊ ። ፮ . የማዕከላዊ ኮሚሽኑ ሥልጣንና ተግባር ማዕከላዊ ኮሚሽኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል ፤ ፩ . የኢትዮጵያ ግብርና ቆጠራን በሚመለከት የፖሊሲ መመሪያ ማውጣትና አፈጻጸማቸውን መከታተል ፤ ቆጠራ የሚከናወንበትን ጊዜና የሚሰበሰበውን የመረጃ ዓይነት መወሰን ፤ ፫ . ስለግብርና ቆጠራ ተግባር ለሕዝብ ማሳወቅ ፤ እና ፬ . ከብሔራዊ ክልል ኮሚሽን በሚቀርቡ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ መስጠት ። ፯ . የብሔራዊ ክልል ኮሚሽን አባላት የብሔራዊ ክልል ኮሚሽኑ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ፩ የክልሉ መንግሥት ፕሬዚዳንት .. .. ፪ . የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ... አባልና ም / ሰብሳቢ የግብርና ቢሮ ኃላፊ 6 • የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ፭ . የማስታወቂያ ቢሮ ኃላፊ ፮ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ... ፰ የፖሊስ ኮሚሽነር ፱ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ቢሮ ጽ ቤት ; በክልሉ በግብርና እንቅስቃሴ ላይ የተሠማሩ ሌሎች ድርጅቶች ኃላፊ ....... የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለሥልጣን ቅርንጫፍ ጽ / ቤት ኃላፊ አባልና ፀሐፊ ። በዞንና በወረዳ ደረጃ የሚገኙ ኮሚሽኖች አባላት በዞንና በወረዳ የሚቋቋሙት ኮሚሽኖች አባላት ከክልል ኮሚሽኑ በሚወጣው መመሪያ መሠረት ይወሰናል ። የዞንና የወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ሊቃነመና ብርት እንደአግባቡ በዞንና በወረዳ ደረጃ ለሚቋቋሙ ኮሚሽኖች ሰብሳቢዎች ይሆናሉ ። ፫ . በየደረጃው የሚገኝ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለሥ ልጣን ኃላፊ ወይም ተጠሪ እንደአግባቡ በዞንና በወረዳ ለሚቋቋመው ኮሚሽን ፀሐፊ ይሆናል ። በብሔራዊ ክልል ፣ በዞንና በወረዳ ደረጃ የሚገኙ ኮሚሽኖች ሥልጣንና ተግባር ፩ . በብሔራዊ ክልል ፣ በዞንና በወረዳ የሚቋቋመው ኮሚሽን ተጠሪነቱ በደረጃ ቀጥሎ ለሚገኘው የበላይ ኮሚሽን ሆኖ በየደረጃው የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል ፣ ገጽ ሺ፩ሺ፭፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ግንቦት፳፫ቀን ፲፱፻፫ዓ • ም • ሀ ) ከደረጃውቀጥሎከሚገኘው የበላይኮሚሽን የሚተ ላለፉ መመሪያዎች በሥራ ላይ መዋላቸውን የማረ ለ ) ለግብርናቆጠራው አፈጸጸም በየአስተዳደር እርከኑ ውስጥ የሚገኘውን ሕዝብ እንደዚሁምመ / ቤቶችና ድርጅቶች የመቀስቀስና የማስተባበር ፣ ሐ ) በየአስተዳደር እርከኑ ውስጥ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በማገናዘብ ለቆጠራው አፈጻጸም ስልቶችን የመቀየስ ፣ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍታትና ለቆጠራው ስኬታማነት ሁኔታዎችን ማመቻቸት ፣ መ ) ከደረጃ ቀጥሎ ከሚገኘው የበላይ ኮሚሽን የሚሰጡ ሌሎች ተግባሮችን የማከናወን ። ፪ • በቀበሌ ደረጃ የሚቋቋመው ኮሚቴ ሥልጣንና ተግባር ኮሚሽኑ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ይወሰናል ። ፲ የስብሰባና የውሳኔ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ፩ በየደረጃው የሚቋቋመው ኮሚሽን በሰብሳቢው ጥያቄ ወይም ከግማሽ በላይ የሆኑ የኮሚሽን አባላት ሲጠይቁ ይሰበሰባል ። ፪ ከኮሚሽኑ አባላት አብዛኛዎቹ ሲገኙ ምልዐተ ጉባዔ ይሆናል ። ፫ • የኮሚሽኑ ውሳኔ በድምፅ ብልጫ ይሆናል ። ድምፁ እኩል ለእኩል ከተከፈለ ሰብሳቢው ያለበት ወገን ወሳኝ ድምፅ ይኖረዋል ። ፬ • ኮሚሽኑ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። ነ፩ . የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር ባለሥልጣኑ በማቋቋሚያ ሕግ ከተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት በተጨማሪ የግብርና ቆጠራው አስፈጸሚ ድርጅት ነው ። ይህ አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ባለሥ ልጣኑ የግብርና ቆጠራውን ለማከናወን የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ለግብርና ቆጠራው ሥራ የሚያስፈልጉ መጠይቆች ፣ መመሪያ ዎችና የመስክ መገልገያ ዕቃዎች የማዘጋጀት ፣ የግብርና ቆጠራውን የሚመለከቱ መረጃዎች የመሰ ብሰብ ፣ ለዚህም አግባብ ያላቸው ሠነዶችና መዛግብት የመመርመርና ምርመራውንም ለማከናወን አግባብ ባለው ጊዜ ሕግ በሚፈቅደው መሠረት ወደ ማንኛውም ሰው ቅጥር ግቢ ወይንም ይዞታ የመግባት ፣ በግብርና ቆጠራ የተሰበሰበውን መረጃ ማደራጀት ፣ መተ ንተንና ሪፖርቱን አዘጋጅቶ ለማዕከላዊ ኮሚሽኑ የማቅ ረብና ሲፈቀድም የማሠራጨት ፣ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፲፩ ( ፪ ) መሠረት ቆጠራው እንዲ ካሄድ በተወሰነበት ጊዜ ውስጥ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው አግባብ ካለው አካል ጋር በመመካከር በማንኛውም የመንግሥት መ / ቤት ሠራተኞች ፣ ንብረትና አገልግሎት ትብብር በመጠየቅ የመጠቀም ፣ ፭ የግብርና ቆጠራውን ዓላማ ከግቡ ለማድረስ አግባብ ያላቸው ሌሎች አስፈላጊ ተግባሮችን የማከናወን ። ገጽ ሺ፩ሺ፭፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፮ ግንቦት ፳፫ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም ፲፪ : የመተባበር ግዴታ ፩ . ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚከናወነው የግብርና ቆጠራ ሥራ የመተባበር ግዴታ አለበት ። በዚህ አዋጅ መሠረት መረጃ እንዲሰጥ የተጠየቀ ማንኛውም ሰው የባለሥልጣኑን መታወቂያ ለሚያሳይ መረጃ ሰብሳቢ ወይም ተቆጣጣሪ ትክክለኛውን መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት ። ፫ . ማንኛውም የቅጥር ግቢ ፣ የእርሻ ማሳ ፣ የከብቶችና የእርሻ መሣሪያዎች ባለንብረት ወይም ባለይዞታ ወይም ጠባቂ ወይም ወኪል ከባለሥልጣኑ የተሰጠውን መታወቂያ ለሚያሳይ የግብርና ቆጠራ መረጃ ሰብሳቢ ወይም ተቆጣጣሪ ወደ ተባለው ንብረት ወይም ይዞታ እንዲገባ የመፍቀድ ግዴታ አለበት ። ፲፫ የመረጃዎች ምሥጢራዊነት በፍርድ ቤት ካልታዘዘ በስተቀር ከግለሰቦችና ከድርጅቶች | 13. Confidentiality of the Information የተሰበሰቡትን የግብርና ቆጠራ ዝርዝር መረጃዎች ባለሥ ልጣኑ በምሥጢር ይጠብቃል ። ፲፬ . ቅጣት ማንኛውም ሰው ፣ ፩ . የግብርና ቆጠራን መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆነ ወይም ይህንኑ በሚመለከት ሐሰተኛመረጃ የሰጠ ፤ ወይም ፪ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ር ) የተደነገገውን በመተላለፍ መረጃ ሰብሳቢው ወይም ተቆጣጣሪው ወደተባለው ንብረት ወይም ይዞታ እንዲገባ ያልፈቀደ ፣ እንደሆነ ጥፋተኛ ሆኖ ሲገኝከ፩፻፲ብር ( አንድ መቶ ሃምሳብር ) ወይም ከአንድ ወር በማይበልጥ እሥራት ይቀጣል ። ፲፭ ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጐች ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ተፈጻሚነት አይኖ ፲፮ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?