×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቡና የምርት አገር ምስክር ወረቀት ደንብ ቁጥር 308/1965

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓት ቍዋ ፩ ።
ነ ገ ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባር'ውስጥ ፡ q መት $ 6 በ ወ
8
፲፱፻፶፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፰፶፰ ዓ ም
ዩቡና የምርት አገር ምስክር ወረቀት ደንብ ። ገጽ ፩
ቍጥር
፫፻፰ / ፲፱፻፶፰ ዓ / ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ።
በኢትዮጵያ ፡ ንጉ ፡ ነሥት መንግሥት
በጽሕፈት ፡ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ▪ የቆ
« መልሶ የማውጣት የምስክር ወረቀት » ማለት ተገቢው የምስክር ወረቀት ሰጭ ድርጅት የሚሰጠው ከዚህ ደንብ ጋራ ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ « ለ » መሠረት የተ ዘጋጀ ቡናው ተመልሶ መውጣቱን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማለት ነው ።
በስተቀር ፥
« ቡና » ማለት የተፈጨ ፡ ኃይሉ የወጣለት ፥ ፈሳሽና የሚ 3. ሟሟ ቡና ፡ ጀንፈል ፥ ወይም የተፈ የቡና ዛፍ ፍሬ ማለት ነው ።
« የምርት አገር ምስክር ወረቀት » ማለት ፤ ተገቢው ስክር ወረቀት ሰጭ ድርጅት የሚሰጠው ከዚህ ደንብ ጋራ ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ « ሀ » ፎርም የተ ዘጋጀ የቡናውን የምርት አገር የሚገልጽ የምስክር ወረ ቀት ማለት ነው ።
« የምስክር ወረቀት ሰጭ ድርጅት » ማለት ቡናው የተ መረተበትን አገር የሚገልጽ ወይም ቡናው ተምልሶ የወጣ ሆኑን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት የሚሰጥና በኢንተርናሽናል የቡና ስምምነት በአንቀጽ ፵፬ (፩) መሠረት የተሾ ” ድርጅት ማለት ነው ። « ምስክር ወረቀት ሰጭ ባለሥልጣን » ማለት የምስክር ወረቀት ለመስጠት በምስክር ወረቀት ሰጭው ድርጅት የተሾመ ሰው ማለት ነው ።
፤ በንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት ውስጥ ተመርቶ ወደ ውጭ አገር የሚላክ ማናቸውም ቡና በዚህ ደንብ በሠ
በ፲፱፻፶፬ ዓ. ም. በወጣው የኢትዮጵያ ቡና ቦርድ አዋጅ | The Nationql Coffee Board Proclamction of 196l. መሠረት የወጣ ደንብ ።
፩ ፤ የንግድና እንዱስትሪ ሚኒስትር ይህንን ደንብ ያወጣው These Regulations are issued by the Minister of Com
በ፲፱፻፶፬ ዓ ም በቁጥር ፻፸ቿ በወጣው የኢትዮጵያ ቡና ቦርድ A ዋጅ በ A ንቀጽ ፲፩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ። ፪ ፤ ይህ ደንብ « የ፲፱፻፶፰ ዓ. ም. የቡና የምርት አገር ምስክር ወረቀት ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል *
፫ ፤ በዚህ ደንብ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጕም እንዲሰጥ ካላስፈለገ
አዲስ A በባ መስከረም ፲፭ ቀን 1 ፱ ፶፰..
… ያስ × በር - h ንድ - -..
የፖስ ንቍ … - ፳ሺ፫፻ 2 (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?