×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በ1943 ዓ.ም በወጣውና በተሸሻለው የገቢና የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ መሰረት የወጣ ደንብ ቁጥር 314/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀ ኔምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፭ ።
ነ ጋ ሪ ት; ጋ ዜ ጣ ጋ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ q መት
» l ፮ ወር
ጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፶፰ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፲፬ / ፶፰ ዓ. ም. በ፲፱፻ ä ፭ዓ ም በወጣውና በተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ " ገጽ ፸፫
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፫፻፲፬ / ፲፱፻፶፰ ዓ ም የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ መሠረት
የወጣ ደንብ ።
፩ ፤ ይህ ደንብ ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች
አከፋፈል በ፲፱፻፴፭ ዓ ም
የጉምሩክ ቀረጥ በወጣውና በተሻሻለው አዋጅ (ቁጥር ፴፱ ፤ ፲፱፻፴፭ ዓ ም አዋጅ) በአንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ያወጣው ደንብ ነው ።
በኢትዮጵያ ንጉ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
ለ ለሌላ አገልግሎት የሚውል
« ፵፱- አሚዶ (አስታርች)
፪ ፤
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፶፰ ዓ ም የገቢና የወጭ ዕቃዎች ታሪፍ ሁለተኛ ማሻሻያ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። 3. ፫ ፤ ለገቢና ወጭ ዕቃዎች ታሪፍ በ፲፱፻፫ ዓ ም በቁ ጥር ፩፻፶፫ የወጣውና የተሻሻለው የሕግ ክፍል ማስታ ወቂያ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ።
ሀ) የታሪፍ አንቀጾች ፲፪ º ፴፱ º ፵፱ ፤ ፩፻፲፮ ፤ ፩፻፵፰ ፤ ፩፻፷፮ ፤ ፩፻፷፰ ፲ ፫፻፳፩ ፤ ፬፻፲፱ ፲ እና ፬፻፳፫ ተሠ ርዘው የሚከተሉት ቀጾች ተክተዋል ። « ፲፪- ሸኰላት ‥ ጣፋጭ ምግብ ወይም እነዚ
ህን የሙሰሉ ሌሎች ፤ ከዋጋው 40% « ፴፱- ሣጐ
ሀ ድርና ማግ ፤ ክር ፤ ልብስ ለመሥ ሪያ የሚያለግል
ለ / ለሌላ
ሀ / ድርና ማግ ክር ፤ ልብስ ለመ
ሥሪያ የሚያገለግል ፤
« ፩፻፲፮- ከማናቸውም
አገልግሎት የሚውል
ከዋጋው 10% ሠራ ፤ ወይም ከማናቸውም ዓይነት ፋይበር ጋር ተቀላቅሎ የተሠራ
ከዋጋው 50 %
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ታተል “
የፖስታሣጥን ቍ T ር ፩ሺ ë ፻፰፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?