ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ
ቀን የፌዴራሉ መንግሥት
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ሀ
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱የኝ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር የሃ፰ ፲፱፻፲፭ ዓ.ም
የ ፤ የኔ የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ ገጽ አዋጅ ቁጥር ፫የፃ፰ ፲፱፻፲፭
የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ
ናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ
ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት
ለክልሎች ድጎማ የሚሰጥበት ቀመር መሠረት በማድረግ ለክልሎች | Regions has to be decided on the basis of the formula developed የሚሰጠውን የደጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፫ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ ዓመት “ የ፲፱፻፲፮ በጀት የፌዴራል
መንግሥት የበጀት አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ ፲፱፻፲፭ ”
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጸ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲ሀየኝ፭ ዓ.ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፮ | Article 2 The Federal Budget is hereby appropriated for the ዓ.ም በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ
በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ ላይ
ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት
ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው ፣
ሀ ) ለመደበኛ ወጪዎች
ለ ) ለካፒታል ወጪዎች
ብር 5,404,91,028
ሐ ) ለክልሎች የሚሰጥ ድጎማ
ጠቅላላ ድምር
( አሥራ ዘጠኝ ቢሊዮን ሁለት መቶ ስልሣ ሚሊዮን ሁለት መቶ
አሥራ አንድ ሺ ሃያ ስምንት ብር ) ለፌዴራል መንግሥት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
ያንዱ ዋጋ 20:00
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩