×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬/፲፱፻፶፭ ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፮ ኣዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድርለማግኘትከአፍሪካልማት ፈንድጋርየተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፱፻፴፯ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ማስፈጸሚያ ፕሮጀክት | Democratic Republic of Ethiopia and the African Develop የሚውል መጠኑ ፴፯ ሚሊዮን ፳፻፭ ሺ ዩኤ ( ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሆነ ገንዘብ | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopiaaloan የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | amount of 37,670,000 UA ( Thirty Seven Million six Hundred ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤኣ፡ | Seventy Thousand Units of Account ) for financing the Rural ማርች ፲፬ ቀን ፪ሺ፪ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ያለባቸው በመሆኑ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) 11 ) and ( 12 ) of Article 55 of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከኣፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥርጌጥቅምት፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ . ማርች ፲፬ ቀን ፪ሺ፪ በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር 2100160006771 የብድር ስምምነት ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፴፯ ሚሊዮን ፮፻፪ሺህ ዩ - ኤ ( ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና | 4. Effective Date ይሆናል ። አዲስ ኣበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም • ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?