የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ ፲፱፻፲፭ ዓም የኢትዮ ኢራን የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ፪ሺ፪፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢራን እስላሚዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው [ WHEREAS , the Agreement on trade between the govern የንግድ ስምምነት ሐምሌ ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም በቴህራን የተፈረመ ስለሆነ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ | NOW , THEREFORE , in accordance with Article 55 Sub እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ -- ኢራን የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፯ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ( ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፭ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢራን እስላሚዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ሐምሌ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓም በቴህራን ላይ የተፈረመው የንግድ ስምምነት ፀድቋል ። ስለ ኣስፈጻሚ አካል ሥልጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያድርጅትታተም