አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፺፱
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት F ጵ ያ የ ሽ ግ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
· የሚኒስትሮችምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፬፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
ወይራ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፶፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፬ ፲፱፻፹፮
ወይራ የትራንስፖርት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ኻን 1 1
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባ ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፩ ሀ | መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
በ ኢ. ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « ወይራ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፬ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
፩. ወይራ የትራንስፖርት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)