×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 196/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፺፮ / ፪ሺ፫
` የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
ገፅ ፭ሺ፮፻፺፭
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፮ / ፪ሺ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩ / የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ከዚህ በኋላ “ ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ · ቁጥር
፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic
ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፮ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፪ / ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
፫. ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡
፬. ዋና መሥሪያ ቤት
ያንዱ ዋጋ
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊያቋቁም ይችላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?