_ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፱ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ ፮ / ፪ሺ፱ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
_________ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፮ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና | General cooperation Agreement between the Government of the በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የጠቅላላ Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የጠቅላላ ትብብር _ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፮ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በጋቦን ሪፐብ መንግሥት መካከል
ነሐሴ ፲፩ ቀ 3 ፪ሺ፪ ዓ.ም
የጠቅላላ ትብብ.ዣ በሊበርቪል የተፈረመ በመሆኑ __________ ሞክራሲያዊ |
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፯ ቀን | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው | Article 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal ታውጇል ፦
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ, ፹ሺ፩