×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬ደ9፰/፲፱፻ጓሂ ዓ.ም ለግብርና ግብይት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ- ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፶፯ ዓ.ም ለግብርና ግብይት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል | International Fund for Agricultural Development Loan ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ | Agreement for Agricultural Marketing Improvement ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Program Ratification Proclamation ..... ገጽ ፫ሺ፲፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለግብርና ግብይት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ፲፰ሚሊዮን፪፻ሺ ኤስ.ዲ.አር ( አሥራ ስምንት Democratic republic of Ethiopia and the International Fund ሁለት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) የሆነ የሚያስገኘው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ጀንዋሪ ፳ ቀን ፪ሺ፭ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | the Federal democratic Republic of Ethiopia has ሚያዝያ ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | ratified said Loan Agreement at its session held on the ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭፡ / ፩ / እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ " ለግብርና ግብይት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዥ ሺ ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፫ሺ፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ ፳ ቀን ፪ሺ፭ በሮም የተፈረመው ቁጥር 640ET የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ኤስ.ዲ.አር ( አሥራ ስምንት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?