የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አንደኛ ዓመት ቁጥር ፬ ኣዲስ ኣበባ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፳፯
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፫፯ ዓም : የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ
ገጽ ፵፫
አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ
አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ
አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ | and duties of the executive organs of the Federal Democratic በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | Republic of Ethiopia : መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ረፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር
ለመወሰን የወጣ አዋጅቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ » ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ « ክልል » ማለት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፯ የተመለከተው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ
ራሲያዊ ሪፐብሊክ አባል የሆነ ክልል ነው ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩