አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፮
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ጊዜ ያ ዊ
ወ ታ ደ ራ ዊ
ጫ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፭ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የጋራ ልማት ማኅበር አዋጅ
q ኅብረተ ] ብኣዊት
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፭ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የጋራ የልማት ማኅበር ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ አብዮት ተቀዳሚ ዓላማ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ገጽታዎች በሙሉ ማሳደግና የሰፊውን ሕዝብ የኑሮደረጃ ከፍ ማድረግ ስለሆነ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፳፪
ኢትዮጵያ
ጠንካራ ብሔራዊ ኢኮኖሚ ለመገንባትና የብዙኃኑን | broad masses; የኑሮ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የአገሪቱን የተፈጥሮ ሀብቶች ማል ማት ስለሚያስፈልግ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭ (፮) መሠ ' ት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል -
ምዕራፍ አንድ
አዲስ አበባ ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
: አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የጋራ ልማት ማኅበር አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፭ / ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
የፖስታ ሣጥን ቊⓜር §ሺ፩ (1031)
የውጭ ካፒታል ከብሔራዊ የመንግሥት ሀብት ጋር አቀናጅቶ በጋራ የልማት ማኅበር ማሠራትና የውጭ ቴክኖ
ሎጂን በጋራ ልማት ማኅበር ተሳትፎ አማካይነት ወደ ሀገር | Ethiopian public capital in joint ventures and the transfer of ውስጥ ማስገባት ከፍ ብሎ የተመለከተውን ዓላማ ከግብ ለማ | foreign technology through such participation can play a role ድረስ ሚና ስለሚኖረው ፤
ከላይ የተገለጹትን ሁሉ በሥራ ለመተርጐም ስለጋራ ልማት ማኅበር መቋቋም ፥ አሠራርና ቍጥጥር በሕግ መደን | legal framework for the formation, operation and regulation ግ ስለሚያሻ ፡