አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፲፫
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፩፻፫፲፱፻፹፯ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ
ገጽ ፬፻፺፩
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፫ ፲፱፻፹፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፸፯ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ።
አዲስ አበባ መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም.
፫. መብትና ግዴታ ስለማስተላለፍ
በአዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፸፯ ተቋቁሞ የነበረው የኢት ዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት = ብትና ግዴታ የመ ንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፩ ፲፱፻፹፮ ለተቋቋመው የኢትዮ ጵያ ሥራ አ ” ራር ኢንስቲትዩት በዚህ አዋጅ ተላል
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80.001)
አዋጅ ቁጥር ፩፻፫ ፲፱፻፹፯
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የተቋቋመበትን አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፸፯ መሻር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ / መ | ሠረት የሚ | pian Management Institute Establishment Proclamation No. ከተለው ታውጅዋል ።