×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 216/92 በባንክ በመያዣ ስለተያዘ ንብረት የወጣ ማሻሻያ) ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስያስተኛ ዓመት ቁጥር ግጌ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ህየንይ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የ ጌ ህየንይ ዓ.ም በባንክ በመያገር ስለተያዘ ንብረት የወጣ ማሻሻያ ገጽ ፩ሺየዝ፮ አዋጅ ቁጥር የ ጌ ህ የንይ በባንክ በመያገር ስለተያዘ ንብረት የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ በባንክ በመያገና ስለተያዘ የማይንቀሳቀሱና የሚንቀሳቀሱ ንብረቶች የወጣውን አዋጅ ቁጥር ንጊ ህየን ማሻሻል በማስፈለገ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ሃረ፡ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። 6- አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በባንክ በመያገር ስለተያዘ ንብረት የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1 ጌ ህየን ! ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ በባንክ በመያገር ስለተያዘ ንብረት የወጣው አዋጅ ቁጥር 3 ፤ 1 ህየን እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡ ፩ . በአዋጁ አንቀጽ 1 ላይ “ ... በብድር ውሉ ውስጥ በሠፈረው የዋጋ ግምት መሠረት ... ” የሚለው ሐረግ ተሠርዞ “ ለመጀመሪያው ጨረታ መነሻ በተሰጠው የዋጋ ግምት መሠረት ” በሚለው ሐረግ ተተክቷል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፫፻፰ጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ፪ . በአዋጁ አንቀጽ ፬ ላይ “ ... በብድር ውሉ ውስጥ በሰፈረው የዋጋ ግምት መሠረት ... ” የሚለው ሐረግ ተሠርዞ “ ... ለመጀመሪያው ጨረታ መነሻ በተሰጠው የዋጋ ግምት መሠረት ... ” በሚለው ሐረግ ተተክቷል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?