የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ T ብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፯ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፪ ቀን ፪ሺ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፶ // ፪ሺ
የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፫ / ፪ሺ
የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
& _rChg ራላዊ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በዓለም አቀፍ የተዋሃደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፷፯ / ፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡:
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፫ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ማሻሻያ
ከጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፪ / ፲፱፻፹፭ (እንደተሻሻለ) ጋር ተያይዞ የሚ ? ኘው የጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ሥርዓ ትና ተመን ሠንጠረዥ እንደገና ተሻሽሏል '
ያንዱ ዋጋ
ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩