×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የተርን ኦቨር ታክስን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 611/2000

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራአምስተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፩ / ፪ሺ፩ ዓ.ም
የተርን ኦቨር ታክስ / ማሻሻያ / አዋጅ ገጽ ፬ሺ፻፹፮
የተርን ኦቮር ታክስን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፲፩ / ፪ሺ፩
ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመ ' _
የተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ ቁጥር ፫፻፰ / ፲፱፻፺፭ን
፪ ማሻሻያ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ (፩) እና / ፲፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የተርን ኦቨር ታክስ / ማሻሻያ / አዋጅ _ ቁጥር ፮፻፲፩ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ ቁጥር ፫፻፰ / ፲፱፻፺፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፣
፩ / በአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፲ / ውስጥ “ የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባሥልጣን ” በሚል የተጠቀሰው ተሰርዞ “ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ” በሚለው ተተክቷል ፡፡
| Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as follows:
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?