ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፲፭
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፯ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ኢትዮጵያ
ጊዜያዊ ወታደራዊ ሥ >
የአብዮታዊት ኢትዮጵያ ወጣቶች ማኅበር ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፰፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የአብዮታዊት ኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፱
ገጽ ፩፻፲፭
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፯ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የአብዮታዊት ኢትዮጵያ ወጣቶች ማኅበርን ለማቋቋም የወጣ A ዋጅ
ወጣቱ ከሰፊው ሕዝብ ጐን ተሠልፎ አብዮቱ ያስገኛቸ | ውን ድሎች ለመንከባከብና ተጨማሪ ድሎችን ለመጐናጸፍ ፤ እንዲሁም የአብዮታዊት ኢትዮጵያን ዳር ድንበርና አንድነት ለመጠበቅ የሚያስችለውን ዝግጅት ሁሉ ማሟላት አስፈላጊ
በመሆኑ ?
አዲስ አበባ ነሐሴ ፫ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ ፴፩ (1031)
_ ወጣቱ ትውልድ ሶሻሊስት ኢትዮጵያን የመገንባት ከባድ ኃላፊነት የሚረከብ እንደመሆኑ መጠን ይህን ኃላፊነቱን ለመረ ከብ ብቁ ሆኖ ሊገኝ የሚችለው ሲማር ፤ ሲነቃና በማኅበሩም አማካኝነት ሲሰባሰብ በመሆኑ ፤
ወጣቱ ትውልድ ፍትሕና እኩልነት የሠፈነባት ዲሞክ | organized around their association; ራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው ትግል ከሰፊው ሕዝብ ወገኖች ጋር እንዲሰለፍና የሚጠበቅበትን ድርሻ ሊያ በረክት እንዲችል ጽኑ መሠረት መጣል አስፈላጊ ስለሆነ ፤
which justice and equality prevail ;
ወጣቱ ትውልድ የአብዮታዊት ኢትዮጵያን ኢኮኖሚ | with a view to enabling the youth to join hands with the ለማሳደግና ሰፊውን ሕዝብ ከጐታች ባህሎች ለማላቀቅ አዳ | champions of the broad masses in the struggle to develop the ዲስና ጥሩ ባህሎችን እንዲያሳድግ በሚደረገው ትግል ከሰ | economy of Revolutionary Ethiopia, and to assist the broad ፊው ሕዝብ ወገኖች ጋር ተሠልፎ አብዮታዊ ግዴታውን ለመ ወጣት የሚያስችለውን ሁኔታ መፍጠር ስለሚያስፈልግ ፤
እነዚህን አጠቃላይ ዓላማዎች ከግብ በማድረስ ለአብዮ ታችን ግብ መምታት ለመታገል ፈቃደኛ የሆኑትን ወጣቶች | of Revolutionary Ethiopia under the political and organizational ሁሉ ያለ ምንም ልዩነት የሚያቅፍና የፖለቲካና ድርጅታዊ | directions of COPWE, which organizes under itself, without አመራሩን ከኢሠፓአኮ የሚያገኝ አንድ የአብዮታዊት ኢት | discrimination whatsoever, all young people who volunteer to ዮጵያ ወጣቶች ማኅበር ማቋቋም አስፈላጊ ስለሆነ ï