ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ መጋቢት ፩ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፱፻፺፭ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ | Ethiopian Youth Revolving Fund Establishment Proclamation
ገጽ ፱ሺ፭፻፷፭
አዋጅ ቁጥር ፱፻፺፭ / ፪ሺ፱
የኢትዮጵያ ወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
እንቅስቃሴ ውስጥ የወጣቶችን ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚጠይቅ | objectives requires the direct participation of youth in the በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮቻቸውን የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ በማስፈለጉ ፤
ወጣቶች ያላቸውን ዕምቅ የማምረት አቅም ተጠቅመው በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊ | needed to enable youth realize their productive potential መሆን እንዲችሉ የሚያስፈልገውን የገንዘብ ድጋፍ ለማቅረብ | and become direct participants in the economic activities የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድን ማቋቋም _ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፦ | (1) of the Constitution of the Federal Democratic Republic
ተደራጅተው | financial and technical support to help them alleviate their
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩