ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር'ውስጥ፡ ባመት
ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
1 ጋሪት ፡ ጋዜጣ ።
በ፮ ወር ' $ 3 ያንዱ ' $ 1 ይሆናል "
ለውጭ ' አገር ' እጥፍ
ማውጫ " ፲፱፻፷ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ s ንጉሠ ነፃሥቅ ፡ መንግሥት በጽሕፈት: ሚኒስቴር ' ተጠባባቂነት ı የቆመ "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፴፱ ፲፱፻፷ ዓ. ም. የናዝሬት ማዘጋጃ ቤት የንግድ ፈቃድ ግብርና የቀረጥ ደንብ
ገጽ ፺፮
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፴፱ ፲፱፻፷ ዓ.ም. በ፲፱፻፴፯ ዓ ም በወጣው የማዘጋጃ ቤት አዋጅ መሠረት የወጣ
፩ ፤ ይህ ደንብ ፲፱፻፴፯ ዓ. ም. በወጣው የማዘጋጃ ቤት አዋጅ (አዋጅ ቁጥር ፸፬ ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.) በአንቀጽ ፱ እና ፲፩ በተሰ ጠው ሥልጣን መሠረት ፤ የአገር ግዛት ሚኒስቴር ያወ ጣው ደንብ ነው ።
፪ ፤ ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷ ዓ ም የናዝሬት ማዘጋጃ ፈቃድ ግብርና የቀረጥ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ ፤ የናዝሬት ማዘጋጃ ቤት ከዚህ በታች ተዘርዝሮ በሚገ ኘው ሠንጠረዥ የተመለከተውን ግብርና ቀረጥ እንዲሰ በስብ በዚህ ደንብ ተፈቅዶለታል "
፬ ፤ ይህ ደንብ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ. ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል *
ያገር ግዛት ሚኒስትር "
አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ‥ ም.
ቢያንስ በወር አንድ ' ጊዜ ፡ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ' ቍጥር • ፩ሺ j ፻፷፬ (1364)