×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጨረራና ኒውክለር መከላከያ አዋጅ ቁጥር 1025/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፯ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፭ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የጨረራና ኒውክለር መከላከያ አዋጅ ገጽ ፱ሺ፯፻፲፪
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፭ / ፪ሺ፱
ስለጨረራና ኒውክለር መከላከያ የወጣ አዋጅ
በሀገራችን የጨረራና የኒውክለር ቴክኖሎጂን የመጠቀም ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱና አግባብ ያለውና ውጤታማ የመከላከል ዘዴ በሥራ ላይ እስካልዋለ ድረስ ጨረራ በጤና ፣ በንብረትና በአካባቢ ላይ ሊያስከትል የሚችለው ተጓዳኝ ጠንቅ እየጨመረ የሚሄድ በመሆ !
ያንዱ ዋጋ
ከጨረራ አመንጪና ኒውክለር ቁሶች አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚመለከታቸው አካላት ግዴታቸውን በግልጽፅ እንዲያውቁ ለማድረግና ሕግን በመተላለፍ ለሚደርስ የጨረራ ጉዳት ተመጣጣኝ የሆነ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችሉ ሕጎችን በመደንገግ ከዓለም አቀፍ ስርዓቱ ጋር የተጣጣመ የጨረራ መከላከሉን ስራ ማጠና h ር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
አመንጪዎችና ኒውክለር እና ተያያዥነት ያላቸው | supervises radiation sources, nuclear material and ተግባራት ለሕብረተሰቡ ጥቅም አገልግሎት ላይ ሲውሉ | related activities subject to regulatory systems in
በግለሰቦች ፣ በሕብረተሰቡ ፣ በንብረትና በአካባቢ በአሁኑና በወደፊቱ ትውልድ _ ጭምር ሊያደርሱ የሚችሉትን
ተጓዳኝ የጨረራ ጠንቅ መከላከል በማስፈለጉ ፤
| order to protect individuals, the society and the | environment in current and future generation
| development has been increasing from time to time | property and the environment, caused by radiation,
| strengthen radiation sources and nuclear material | protection system which comply with international
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?