የሰበር መ / ቁ -18307
ጥቅምት 25 ቀን 1998
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2 አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
3. ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
4. ወ / ሮ ደስታ ገብሩ
5. አቶ አሰግድ ጋሻው
አመልካች፡- ንብ ትራንስፖርት / አማ /
መልስ ሰጭ፡- አቶ ተገኑ መሸሻ
የስራዎች አገልግሎት መስጠትን
የሚመለከቱ
ለሰራተኛው ስለሚገባው የደመወዝ መብት- ስራ ላልተሰራባቸው
ቀናት ደመወዝ ስላለማግኘት- ስለ ስራ አለመኖር / በድርጅት
ውስጥ የስራ መሪ ስለሆነ ሰራተኛ : - የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር
መልስ ሰጭ በአመልካች ድርጅት ውስጥ በቴክኒክ ዋና ክፍል ሀላፊ ሆኜ
ስሰራ ከስራ ከመሰናበቴ በፊት ታግጄ በቆየሁበት ከታህሳስ 23 ቀን
ሁኔታ አሠሪው ይሁንና የፍ / ሕግ ቁጥር 254 ህህ ሠራተኛው አንድም የሥራ
ሣይሠጠው በመቅረቱ ወይም እንዳይሠራ በመከልከሉ የተነሣ የሆነ
እንደሆነ ደመወዙን ለማግኘት መብት አለው ሲል ሠራተኛው የሥራ
ውሉ ሳልታገደሰት ወይም ባልተቋረጠበት ጊዜ ሥራ ላይ ሆኖ ነገር ግን
ሣይሠጠው
ወይም እንዳይሠራ
በከለከለው
የሚያገለግል እንጂ ሠራተኛው ከሥራና
ከደመወዝ ደመወዝ ታግዶ የሥራ
አገልግሎት ላልሠጣባቸው
ጊዜያት ደመወዝ እንዲከፈለው የሚፈቅድ
ድንጋጌ አይደለም ፡፡
ስለሆነም የሥር ፍ / ቤቶች ውሣኔ ብቻ ብለው በተመለከቱት
የፍ / ብሔር ድንጋጌዎች አተረጓጐም ረገድ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት
የተፈፀመባቸው በመሆኑ ሊሻሩ ይገባል ብለናል ፡፡
ው ሣ ኔ
የፌ / ከፍ / ፍ / ቤት በመ / ቁጥር 34240 በ 5 / 5 / 97 የሠጠው ውሣኔ
ለሥር ፍ / ቤቶች ይድረሣቸው መዝገቡ ተዘግቷል ለመ / ቤት ይመለስ ፡፡ በፍ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ . 348 / 1 / መሠረት የተሻሩ ስለሆነ የውሣኔው ግልባጭ
1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 5 ቀን 1995 ዓ.ም ድረስ ያለው ደመወዜ
እንዲከፈለኝ በማለት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ያቀረበውን
ክስ ፍ / ቤቱ ተቀብሉ መ /
ሰጭ የጠየቀው ገንዘብ እንዲከፈለው ውሳኔ
በመስጠቱና ውሳኔውም በፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት በመጽናቱ የቀረበ
ውሳኔ፡- የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት የሰጠውና የፌዴራል
ከፍተኛ ፍ / ቤት ያጸናው ውሳኔ ተሽራል ፡፡
1. በድርጅት
መሪና በድርጅቱ መካከል ያለ የስራ ክርክር
የሚዳኘው በፍትሐብሄር
የስራ አገልግሎትን መስጠት
ስለሚመለከቱ ውሎች ከቁጥር 25/2 እና ተከታታዮቹ በተደነገጉት
ህጎች መሰረት ነው ፡፡
2. የስራ መሪ ደመወዝ ለተሰራ ስራ ብቻ የሚከፈል እንጂ ላልተሰራ
ስራ የሚከፈል አይደለም
3. የስራ መሪው አንድም የስራ አገለግሎት ባይሰጥም እንኳን ይኸው
ሁኔታ አሰሪው ስራ ሳይሰጠው በመቅረቱ ወይም እንዳይሰራ
በመከልከሉ የተነሳ እንደሆነ ደመወዙን ለማግኘት መብት ያለው ውሉ
ባልታገደበት ወይም ባልተቋረጠበት ጊዜ ዕራተኛው / የስራ መሪው /
ስራ ላይ ሆኖ ነገር ግን አሰሪው ሥራ ሳይሰጠው ወይም እንደይሰራ
በከለከለው ጊዜ እንጂ ሠራተኛው ከስራና ከደመወዝ ታግዶ የስራ
አገልግሎት ላልሰጠባቸው ጊዜያት አይደለም ፡፡
የሠበር መ / ቁ , 18307
ቀን 25 - 2
ዳኞች፡- አቶ መንበረ ፀሐይ ታደሠ
አቶ ፍስሃ ወርቅነህ
ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
ወ / ሮ ደስታ ገብሩ
አቶ አሠግድ ጋሻው
አመልካች፡ - ንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር
ተጠሪ፡- አቶ ተገኑ መሸሻ
ለዚህ የሠሰር አቤቱታ መነሻ የሆነው ጉዳይ የተጀመረው
በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ነው ፡፡
በሥር ፍ / ቤት የአሁን ተጠሪ ከሣሽ ሲሆን ኣመልካቹ ተከሣሽ
ነበር ፡፡
የተጠሪው የሥር ክሥ በድርጅቱ ውስጥ የቴክኒክ ዋና ክፍል
ሀላፊ ሆኜ ስሠራ ከታህሣስ 23/94 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ ታግጄ ከቆየሁ
በኋዋላ ሰኔ 5/95 የተፃፈ የሰንበት ደብዳቤ ተሠጥቶኛል ስለዚህ
ከታገድኩበት ጊዜ አንስቶ እ ኦኩበት ጊዜ ድረስ ያለው የ 17
ወር ከ 15 ቀን የተጣራ ደመወዜ 23,500 / ሃያ ሦስት ሺህ አምስት መቶ
ብር ወጭና ኪሣራ ተጨምሮ ይከፈለኝ የሚል ነው ፡፡
የሥር ተከሣሽ ማለትም ተጠሪው ቀርቦ የይርጋ መቃወሚያ
ኣንስቶ ሰብይን ውድቅ የተደረገበት ቢሆንም ፍሬ ጉዳዩን በተመለከተ
ከሣሽ ከሥራ የተሠናበተው ድርጅቱን የሚጐዳ ተግባር የፈፀመ መሆኑን
በመግለፅ ሥራ
ሥራ ላልሠራበት ጊዜ
ደመወዜ ሊከፈለው እንደማይገባ
ይከፈለው ቢባል እንኳ ከ 3 ወር ደመወዝ ሊበልጥ እንደማይችል በመግለፅ
ተከራክሯል ፡፡
ክሱ የቀረበለት ፍ / ቤትም ከሣሽ የሥራ መሪ
መሪ እንደመሆኑ
በፍ / ህጉ ላይ የሥራ መሪን ከሥራ ስለማገድ የተደነገገ ድንጋጌ የለም ፣
በድርጅቱ የውስጥ ደንብ ስለመኖሩና በውስጡ ደንቡ መሠረት ስለማገዱ
አላስረዳም በመልስ የዘረዘራቸውን ተግባራት ከሣሽ ፈጽመዋል ቢባል
ከደመወዝ
በቂ ምክንያቶች አይደሉም
በፍ / ህ /
ቁጥር´ 2574 / 1 / ሠራተኛው ኣገልግሎት ባይሠጥም ይህ የሆነው
Th በአ Ba ምክንያትሞክሆነደመወዝ የመክፈልግዴታ አለበቀ i ሞንሮ
ውሉ ለተቋረጠበት እንጂ የሥራ ውሉ ሊ ላ ሴ የሚመለከት ሊከፈላቸው የተከሣሽ በፍ / ሕ / ቁጥር 2574 / 2 / የተመለከተው የ 3 ወር ደመወዝ ክፍያ የሥራ
አይደለም በማለት ክሥ የቀረበበትን ገንዘብ ተከሣሽ ለከሣሽ እንዲከፍል
ውሣኔ ሠጥቷል ፡፡
አመልካቹ ዚህ ውሣኔ ቅር በመህህኘት
ይግባኝ ለፌ / ከፍተኛ
ቢያቀርብም
በፍ / ሥ / ሥ / ህ /
ቁጥር
ተሠርዞበታል ፡፡
አመልካቹ የሥር ፍ / ቤቶች ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት
ስላለበት
ይታረምልኝ ሲል
አቅርቧል ፡፡
የአቤቱታው ፍሬ ቃል ተጠሪው በ 5 / 10 / 95 እና በ 5 / 2 / 95 ተፅፎ
የተሠጣቸው ደብዳቤ የሥራ ስንብት ሣይሆን የሥራ ልምድ የምሥክር
ወረቀት መሆኑን የሥር ፍ / ቤት በአግባቡ አልመረመረም ፡፡
አመልካች ተጠሪን ከሥራ ለማገድ ምክንያት ያደረገው በድርጅቱ
The A ዶይናንዘብፍላይ ብተለያዩ ጊዜያት ታዳላ ማድረግዙውን b የሚያመለክቱ
ናቸው ፡፡ ፍ / ቤቱ የፍ / ህ / ቁጥር 2575 ስለሥራ ውል መቋረጥ እንጂ ስለ
ሥራ ውል ማገድ የሚመለከት አይደለም ያለው ያለአግባብ ነው ፣
ተጠሪው እገዳ ላይ ለቆዩበት ጊዜ ሥራ እንዳይሠሩ የከለከላቸው
ነው ተብሎ
ይከፈለው
ሥህተት ነው
ምክንያቱም
የፍ / ሕ / ቁጥር
ላልተሠራባቸው
ሠራተኛው ደመወዝ ለማግኘት መብት የለውም የሚለውን የሚቃረን
ነው ፡፡ የፍ / ህግ ቁጥር 25 / 4 / 2 / ከ 3 ወር የማይበልጥ ክፍያ እንዲከፈል
የደነገገው የሥራ ውል ሲቋረጥ ብቻ ነው ተብሎ የተሠጠው ትርጉም
ሥህተት ነው በአጠቃላይ የሥር ፍ / ቤቶች ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ
ሥህተት ያለበት ስለሆነ ውሣኔዎቹ ተሽረው ወጭና ኪሣራ ተከፍሎን
እንሠናበት የሚል ነው ፡፡
አቤቱታ ማመልከቻው
ለተጠሪው
19/1997 ዓ.ም. በተፃፈ መልስ የአመልካች የሠሰር አቤቱታ የሕግ
ሥህተት መፈፀሙን አይገልጽም ፣ የ 6 ወር የጊዜ ገደብ የከሣሽን የጥቅም
አያግደውም ፣
ተጠሪው ሰጥፋት ተከስሼ አላውቅም ፣
ባልተቀጣሁበት ጉዳይ ጥፋት ነው ተብሎ ለሠበር አቤቱታ መቅረቡ
< / 2 / 95 የተፃፈው የሥራ ያለአግባብ ነው ፣ ተጠሪ በ 5 / 10 / 96 እና
የምሥክር ወረቀት እንጂ የሥራ ሥንብት ደብዳቤ አይደለም ያሉት
የፍሬ ነገር ክርክር እንጂ የህግ ሥህተት መሆኑን አያመለክትም ፣
አመልካች መ / ቤት ከሥራና ከደመወዝ ያለበቂ ምክንያት አግደውና
አሠናብተው ስለአጉላሉኝ በደሉ ታይቶ የተሠጠው ውሣኔ
ውሣኔ የሕግ
ሥህተት ሣይሆን የፍሬ ነገር ክርክር ነው ፣ በፍ / ሕግ , ቁጥር 2540 ሥራ
ሳልሠራባቸው ቀኖች ደመወዝ ሊከፈለው አይገባም ለተባለው ተጠቃሽ
ህግ ሠራተኛው ሥራውን በራሱ ፍላጐት ሣይሠራ ሲቀር እንጂ
ሥራ ሲከለክለው
የሚጠቀስ አይደለም ፣
የፍሕግ ቁጥር
2574 / 2 / ለኪሣራ እንጂ ውዝፍ ደመወዝን የሚመለከት አይደለም ፣
ከዚህ ጉዳይ ጋርም ግንኙነት የለውም ስለሆነም ጥያቄው ከበቂ ኪሣራ
ጋር ተሠርዞ እንድሠናበት በማለት ሲከራከር አመልካቹ አቤቱታውን
ሰማጠናከር የመልስ መልሱን አቅርቧል ፡፡
በግራ ቀኙ መካከል
መካከል የቀረበው ክርክር ከፍ ብሎ በዝርዝር
የተመለከተው ሲሆን ፣ በኛ በኩለ ተጠሪው ከሥራ ታግዶ ለቆየበት ጊዜ
ደመወዝ ይከፈለው መባሉ ትገቢ መሆን አለመሆኑ
አግባብ ካላቸው
( ሶሪም
መሆኑ የ
የሥራ መሪ
ሆኖ ሲሠራ
የተጠሪው የሥራ ክርክር የሚዳኘው በፍትሐብሔር ሕጉ በአንቀጽ 16
የሥራ አገልግሎትን መስጠት ስለሚመለከቱ ውሎች ከቁጥር 2512 እና
ተከታታይዎቹ በተደነገጉት ሕጐች መሠረት ነው ፡፡
የፌዴራል የመጀመሪያ
ደረጃ ፍ / ቤት የአሠሪን የሥራ ውል
ስለማቋረጥ እንጂ አሠሪን ከሥራ ስለማገድ በፍ / ብሔር ሕጉ የተቀመጠ
ድንጋጌ የለም ካለ በኋላ በፍ / ሕግ ቁጥር 2541 / 1 / መሠረት አመልካቹ
ተጠሪውን ከሥራና ከደመወዝ አግዶ ለቆመባቸው ወራቶች ደመወዙን
ይክፈለው ሲል ወስኗል ፡፡
በመሠረቱ ከፍ / ሕግ ቁጥር 2534 ድንጋጌ በግልጽ መረዳት
የሚቻለው ደመወዝ ለተሠራ ሥራ ብቻ የሚከፈል እንጂ ላልተሠራ
ሥራ የሚከፈል አይደለም ፡፡
የፍ / ብሔር ሕግ ቁጥር 2540 ይህንኑ የሕጉን መርህ በመከተል
ለማግኘት መብት የለውም በማለት ግልጽ ድንጋጌ አስፈሮ ይገኛል ፡፡
You must login to view the entire document.