በህገወጥ መንገድ መሆኑ ተ ' , ' s ' ካራበት ጊዜ ያልተከፈለው ደመወዝ ሊከፈለው
የሰበር መ / ቁ .18147
ቀን ሐምሌ 03/1998 ዳኞች፡- 1- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2- አቶ አብዱልቃድር መሐመድ 3- አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4- አቶ መስፍን እቁበዮናስ
5- ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አልቀረበም መልስ ሰጭ፡- አቶ ወንድወሰን አለማየሁ - ቀረበ
ፍ ር ድ በዚህ ጉዳይ ለሰበር ችሎት የቀረበው ክርክር አንድ ሰራተኛ ከስራ የተሰናበተው
ወደ ስራ እንዲመለስ በአዋጅ ቁጥር 42/85 መሰረት ሲወሰን ከስራ ታግዶ ለቆየበትና
ይግባል ? ወይስ አይገባም ? የሚለውን ነጥብ የሚመለከት ነው ፡፡
ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው የስር ፍ / ቤት መ /
ሰጭ ከስራ የተሰናበተው በህገወጥ
መንገድ በመሆኑ ለታገደበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎ ወደ ስራው እንዲመለስ
የወሰነ ሲሆን ውሳኔውን ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም አጽንቶታል ፡፡ አመልካች ይህን ውሳኔ
በመቃወም ለዚህ ችሎት ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት
እንዲቀርብ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት መ / ሳጭ መልሱን አቅርቧል ፡፡
ለችሎቱም አንድ ሰራተኛ ከስራ የታገደውም በህገወጥ መንገድ መሆኑ ተረጋግጦ
ወደ ስራ እንዲመለስ በአዋጅ ቁ .42 / 85 መሰረት ሲወሰን ከስራ ስራ ለታገደለትና ስራ ላልሰራበት ጊዜ ያልተከፈለው ደመወዝ ሊከፈለው ይገባል ? ወይስ አይገባም ? የሚለውን
ፌሩ ክፉኣይ ፍርድ
ት፡ል ግልባጭ
( 19 ° ፋኖ ..
ግራ ቀኙ በዚህ ችሎት ም ወጭ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡ ነጥብ መሰረት በማድረግ አቤቱታ የቀረበበትን ውሳኔ አግባብነት ካለው ህግ ጋር አገናዝቦ መርምሮታል ፡፡
ይህ ችሎት በመ / ቁ .17189 አግባብነት ያላቸውን የአዋጅ ቁ .42 / 85 ን ድንጋጌዎች በመተርጎም ህጉ ስራ ላልተሰራበት ጊዘ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የሚፈቅድ አይደለም የሚል ውሳኔ ሰጥቷል ፡፡ በመሆኑም በዚህ ጉዳይ ለመ /
ስጭ ውዝፍ ደመወዝና ከሥራ ለታገደበት ጊዜ እንዲከፈል የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል ፡፡
ው ሳ ኔ ይህ ችሎት መ /
ሰጭ ውዝፍ ደመወዙና ታግዶ ለቆየበት ጊዜ መክፈል ያለበት ሊከፈል አይገባም በማለት ወስኖ የፌ / መ / ደ / ፍ / ቤት በመ / ቁ .12715 ሰኔ 14 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ እና የፌ / ከ / ፍ / ቤት በመ / ቁ .30975 ህዳር 28
ቀን 1997 የሰጠው ውሳኔ ተሻሽሏል ፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል ፡፡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የሶስት ዳኞች ፊርማ ኣለበት
ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኣነ፡ከል ግልባጭ ቀን : 9-1 --S ፈ
You must login to view the entire document.