የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥርኛ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፷ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፵፮ ዓም የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ድርጅት .ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፶፮ ………………… ገጽ ፪ሺ፮፻፴፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር፳፻፬ / ፲፱፻፶፮ የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትንቺ ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | This Regulation is issued by the Council of Ministers በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ | Pursuant to Article 5 of the Definitions of Powers and Duties አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ድርጅትማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክርቤትደንብ ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፵፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይቸላል ። ጅ ማሻሻያ የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፫ / ፲፱፻፶ እንደሚከተለው ሻሽሏል ። በደንቡ ውስጥ በማናቸውም ሥፍራ “ የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ድርጅት ” የሚለው ስያሜ ተሠርዞ “ የፌዴራል የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ኤጀንሲ ” በሚለው ተተክቷል ። ጅ የደንቡ አንቀጽ ፵ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ ተተክቷል፡ “ የኤጀንሲው አቋም ኤጀንሲው ፩ . በሚኒስትሩ የሚሾም አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅ ያ አስፈላጊ ሠራተኞች ይኖሩታል ። ” ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ቪ፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥርጓጅ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲ደ ዓም ፫ . የደንቡ አንቀጽ ፳፱ እና፲ትሠርዘው አንቀጽ ፲፩ ፲፪ ፲፫እና፲፬እንደቅደም ተከተላቸው አንቀጽ፰ ፥ ፱፡፲እና ፲፩ ሆነዋል ። ፬ በደንቡ ውስጥ በማናቸውም ሥፍራ “ ቦርድ ” የሚለው ቃል ተሠርዞ “ ሚኒስቴር ” በሚለው ተተክቷል ። ፫ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን publication in the Federal Negarit Gazeta . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓም መለስ ዘናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት