የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፷፭ ዲስ አበባ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፪፻፴፬ / ፪ሺ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፴፬ / ፪ሺ፫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፭ሺ፰፻፸፮
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፴፬ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፩ / ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ እንደገና ተቋቁሟል ፡፡
፪ / ዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል:
ያንዱ ዋጋ
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ዩኒቨርሲቲዎች በፌዴራል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ
፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩