አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፵፬
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
አዋጅ ቁጥር ፹፬፲፱፻ ፹፮ ዓ.ም
የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፹፬ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ለባንክ ሥራ ፈቃድ ስለመስጠትና ስለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት አገሪቱን በኢኮኖሚ ብልጽግና ጐዳና የሚያመራት አዲስ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በማ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ የተወካዮች ምክር ቤት
ባንኮች ከሀገ ውስጥም ሆነ ከውጭ ለልማት የሚውል ገንዘብ አሰባስበው በብድር መልክ መልሰው ወደ ኢኮኖ ሚው በማስገባት ለአዲሱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ተግባራዊነት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ በመሆኑ ፤
በባንክ ሥራ ሙሉ ተሳትፎ እንዲኖር አጠቃላይ የሆነ የባንክ ሥራ ፈቃድና መቆጣጠሪያ ሕግ ማውጣቱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ መሠረት የሚከ ተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የባን h ሥራ ስለመፍቀድና ስለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፹፬፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይችላል ።
የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጓሜ የሚሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፦
አዲስ አበባ ጥር ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
ግ ር መ ን ሥ ት ተጠባባቂነት
የወጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)