አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፮ ፲፱፻፹፮ የሥጋ እንሰሳት ገበያ ድርጅት ማቋቋምያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፴፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፮ ፲፱፻፹፮ የሥጋ እንሰሳት ገበያ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷ A ።
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ደንብ « የሥጋ እንሰሳት ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፮ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
☞ ቋ ቋ ም
፩. የሥጋ እንስሳት ጌበያ ድርጅት (ከዚህ በኃላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል " ፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት
ድርጅቶች አዋጅ
ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ፤
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣ ሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቅን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)