×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገንዘብና የባንክ ሥራ አዋጅ(ማሻሻያ) ድንጋጌ ቁጥር 54/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፳፮
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።

የጋዜጣው ፡ ዋጋ
በ፮ ወር ' $ 3 ያንዱ ' } ላውጭ ' አገር ' እጥፍ ' ይሆናል
ባገር'ውስጥ
፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ድንጋጌ ቍጥር ፶፬ ፷፩ ዓ. ም.
የገንዘብና የባንክ ሥራ አዋጅ (ማሻሻያ) ድንጋጌ.
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
ገጽ ፪፻፲፭
ድንጋጌ ቍጥር ፶፬ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ስለገንዘብና የባንክ ሥራ የወጣውን ዓዋጅ ለማሻሻል የወጣ ድንጋጌ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
የንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ኤኮኖሚ እድገት
¦ በይበልጥ እንዲደረጅና እንዲስፋፋ ማድረግና ማበረታታት ምኞታችን ስለሆነ ፤ እና
ለተዘጋጀውም የንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን የኤኮኖሚ ልማት መንግሥት የሚያገኘውን የገንዘብና የባንክ አገልግሎትን አሁኑኑ ማጠንከር አስቸኳይ ስለሆነ ፤
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በ፺፪ኛው አንቀጽ የተ
ጻፈውንና የሚኒስትሮች ምክር ቤታችን መክሮ ያቀረበ__
ተመልክተን ቀጥሎ ያለውን ደንግገናል ።
፩ ፤ ይህ ድንጋጌ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የገንዘብና የባንክ ሥራ ዓዋጅ (ማሻሻያ) ድንጋጌ » ተብሎ ሊጠቀስና ከዚህ በታች « ዓዋጁ » እየተባለ ከሚጠራው በቍጥር ፪፻፮ ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. ስለገንዘብና የባንክ ሥራ ወጥቶ ከነበረው ዓዋጅ ጋር አንድ ሆኖ ይነበባል ።
፪ ፤ ዓዋጁ ከዚህ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ።
ሀ) በዓዋጁ አንቀጽ ፲ ንዑስ አንቀጽ (፫) ውስጥ « ከመቶ አስራ አምስት (15%) » የሚሉት ቃላት ተሠርዘው « ከመቶ ሐያ (20%) » በሚሉት ቃላት ተተክተዋል ። ለ) በዓዋጁ አንቀጽ ፲፫ ንዑስ አንቀጽ () ውስጥ « h ባ ንኩ ዋና ገንዘብ (ካፒታል) ና ጠቅላላ የመጠባበቂያ ሒሳብ ባንድነት ተደምሮ ግማሹን ማለት በመቶ አምሳ (50%) መብለጥ የለበትም » የሚሉት ቃላት ተሠርዘው « መንግሥት ባለፈው የበጀት ዓመት ከሰ በሰበው መደበኛ ገቢ ከመቶ አሥራ ሁለት ተኩል (12%) መብለጥ የለበትም » በሚሉት ቃላት ተተ ክተዋል ።
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፭ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ • በወር ▪ አንድ ▪ ጊዜ ▪ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ' ቍጥር ' ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?