ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፮
የጋዜጣው: ዋጋ
ባገር ' ውስጥ • ባመት
በ፮ ወር '
ሙ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ F ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የነዳጅ አምራችና ሻጭ አገሮች ልዩ የገንዘብ ድርጅት የብድር ስምምነት አዋጅ
የ ወ ጣ
አ ዋ ጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መን ግሥትና በነዳጅ አምራችና ሻጭ አገሮች ልዩ የገንዘብ ድር ጅት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ
E ላብረተሰብኣ E ?
ገጽ ፩፻፷፬
የነዳጅ አምራችና ሻጭ አገሮች ልዩ የገንብ ድርጅት ከያ እንዲሆን ስለሰጠው አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ (4,800,000) የአሜሪካን ዶላር ብድር በኅብረተሰብኣዊት ኢት | ዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በልዩ የገንዘብ ድር ጅቱ መዋጮ በአደረጉት አገሮች መካከል ጥር ፳፮ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. በቪየና የብድር ስምምነት ስለተፈረመ` ፤
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ k ስተዳደር ደርግም መጋቢት ፲ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የነዳጅ አምራችና ሻጭ አገሮች ልዩ የገንዘብ ድርጅት የብድር ስምምነት አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍፐር ፩ሺ፴፩ (1031)
OPEC of a loan for balance of payments support to the Ethio pian Government in the amount of Four Million Eight Hundred