×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
እዋጅ ቁጥር 67/1989 የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሦስተኛ ዓመትተር $ ኛ አዲስ አበባሓቲትና ፤ ፲፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የመጣ
አዋጅቁጥር፳፯ / ፲፱፻፳፱ ዓም
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ
ገጽ ፫ደ፳፯
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ
በነጻ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሠረት በማናቸውም የንግድ
ሥራ መስክ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር አስፈላጊ ስለሆነ ፤
የንግድ ሥራ ፈቃድ አሰጣጥና የምዝገባ ሥርዓት የነጻ ገበያ | economic policy ; ኢኮኖሚን ለማራመድ በሚያስችል መልኩ እንዲሻሻል ማድረግና
ሕጋዊ ሆኖ የተሰማራው ኅብረተሰብ በዚህ ረገድ የሚያጋጥሙትን [ icensingprocedures of commercial activities in amanner that will
መሰናክሎችማስወገድ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ፡
በአንድ በኩል ለሕጋዊ የንግድ ሥራ እንቅስቃሴዎች ምቹ | this respect ; ሁኔታዎችን መፍጠር ተገቢ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሕገ ወጥ
እንቅስቃሴዎችን መግታት አስፈላጊ ስለሚሆን ፣
እስከአሁን በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች በተበታተነ ሁኔታ
ሲከናወን የነበረውን የንግድ ሥራ ፈቃድ የመስጠት ተግባር
በሥራዎቹ ልዩ ባህርይ ምክንያት በሌላ መሥሪያ ቤት እንዲሰጡ | business licences , which so far used to be caried out by different የግድ አስፈላጊ ከሆኑት በስተቀር ለአፈጸጸም በሚያመችና ከሞላ | government institutions , must be carried out in an improved and ጐደል በተጠቃለለ መልክ አግባብ ባላቸው የንግድና ኢንዱስትሪ | relatively consolidated manner only by the pertinent institutions of
ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ብቻ መከናወን እንዳለበት ስለታመነበት ፣
ቀደም ሲል ለነበሩሥርዓቶች እንዲያገለግሉተቀርጸው እስከ አሁን በሥራ ላይ የሚገኙ ሕጐች አንዳንድ ድንጋጌዎች በአሁኑ ወቅት ከምናራምደው የነጻ ገበያ ኢኮኖሚ ሥርዓት ጋር ስለማይ | provisions of the law enacted to serve previous regimes , which are
ጣጣሙ አስፈላጊውን ለውጥ ማድረግ ተገቢ ስለሆነና በተለያዩ
አዋጆች ተበታትነው የሚገኙትን የምዝገባና የፈቃድ አሰጣ
ድንጋጌዎች በአንድ አዋጅ አጠቃሎማውጣት አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?