አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፺፪
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ሽ ግ ግ ር
ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፯ ፲፱፻፹፮
አንበሳ የከተማ አወ ቶቡስ አገልግሎት ድርጅትን ማቋቋ ሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ. ገጽ ä ፻፵፪
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት ተጠባባቂነት የወጣ
የተወካዮች ምክር ቤት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፯ ፲፱፻ T ፮
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አጊልግሎት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣና ተግባር ለመወሰን በወጣው ዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የል ፃት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፱፻፹ አንቀጽ ፵፯፩ሀ ሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የ ሂኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር Ç ፻፹፯ ፱፻ T ፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
· መቋቋም
፩. አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመ ንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋ
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
f. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የ ሂሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)