የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ የካቲት ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፩ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በማምረት ለተመሠረተ የማቋቋሚያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅጽ . ፴ሺ፲፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፩ / ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ በማምረት ተግባር ላይ ለተመሠረተ የማቋቋሚያ | between the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፬ሚሊዮን፰፻ሺ ኤስ . ዲ.አር. ( ዘጠኝ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) | International Development Association provide to the Federal የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | Democratic Republic of Ethiopia a credit amount of ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት | 9,800,000 SDR ( nine million eight hundred thousand sDR ) መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በማምረት ተግባር ላይ ለተመሠረተ የማቋቋሚያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፩ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፴ሺ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፮ የካቲት ፲፩ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፲፯ ቀን ፪ሺ፬ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፪ሺ፬ ET የብድር ስምምነት ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ፬ሚሊዮን፰፻ሺ ኤስ.ዲ.አር. ( ዘጠኝ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ የካቲት ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት