አርባ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፳፪
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፪፲፱፻፹፩ የ፲፱፻፹፩ በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
ገጽ ፪፻፭
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፪፲፱፻፹፩ የ፲፱፻፹፩ በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫፩ መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል "
♥ ትጵያ ሕዝካ ዲሞክራሲያጥ.
፩ ይህ ልዩ ድንጋጌ « የ፲፱፹፩ በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፪፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹ ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፹፩ በሚፈ ጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚ ገኘው ገቢ ወይም ሌላ ገንዘብ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚ ገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገል ግሎቶች ብር 262,260,032 (ሁለት መቶ ስድሳ ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስድሳ ሺህ ሠላሳ ሁለት ብር) በተ ጨማሪ በጀት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ ልዩ ድን ጋጌ ተፈቅዷል
፫. ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ ኃላ ፊዎች ለየመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከአገ ሪቷ ገቢና ከሌላ ገንዘብ በዚህ ልዩ ድንጋጌ የተፈቀደላ ቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፹፩
መንግሥቱ ኃይለማርያም
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)