×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፶፭ የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ አዲስ አበባ - ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፲፭ ዓም የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፲፭ የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኮንትሮባንድ ፣ የማጭበርበር እና ሌሎች የጉምሩክ ወንጀሎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ በመሄዱ በሕጋዊ ንግድ ፣ በሕዝብ ደኅንነትና በመንግሥት ገቢ ላይ አደጋ እያስከተለ በመሆኑ | resulting in a threat to legitimate trade , public security and ይህንን ለመከላከል የተጠናከረ የሕግ ማስከበሪያ ሥርዓት | government revenue which requires strong system of law መዘርጋት በማስፈለጉ ፣ ለተለያየ አተረጓጐም ክፍተት በመፍጠር በጉምሩክ አሠራር ላይ ችግር ያስከተሉ በአዋጁ አንዳንድ ድንጋጌዎች ያሉት different interpretation that created gaps in normal operations ጉድለቶች ላይ ማስተካከያዎችን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ፣ የባለሥልጣኑ መሥሪያ ቤት የሚያከናውነው ተግባርና የተለየ ሥራ ባህሪ በማገናዘብ ከሙስና፡ ከምዝበራ ፣ ከጉቦኝነት ፣ | Authority requires the establishment of a system for the የጸዱና ከፍተኛ ዲሲፕሊንና ሥነ ምግባር ያላቸው የሚመደቡበት | administration of employees free from corruption , misuse , ሠራተኞች አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ፣ ይህን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት እንዲወጣ የተሟላ ድርጅታዊ አቋም ፣ የሠለጠነ የሰው ኃይልና በዘመናዊ የመረጃ | discharge its duty and responsibility supported by qualified ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ቀልጣፋ የአሠራር ሥርዓት እንዲኖር ለማስቻል የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን | establishment and modernization of the customs Authority , ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ማሻሻል በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ፬ ) በአንቀጽ ፪ የሚከተሉት አዲስ ንዑም ገጽ ፪ሺ፫፻፴፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም : አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር ፰ ፲፱፻፵፬ በተጨማሪ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ፩ ) የአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፲፰ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፲፰ ተተክቷል ። “ ፪ ( ፲፰ ) “ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ” ማለት ወደ አገር የሚገቡ ወደ ውጭ አገር የሚላኩ ወይም የተላላፊ ዕቃዎች ዝርዝር የሚገለጽበትና የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት የሚፈጸ ምበት በባለሥልጣኑ የሚዘጋጅ ቅጽ ወይም የሚዘረጋ ሥነ - ሥርዓት ማለት ነው ። ” ፪ ) የአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፳፰ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፳፰ ተተክቷል ፣ “ ፪ ( ፳፰ ) : ኮንትሮባንድ ማለት ሕጐችንና በሕግ መሠረት የወጡ መመሪያዎችን በመተላለፍ ወደ ጉምሩክ ክልል ዕቃዎችን ማስገባት ወይም ከጉምሩክ ክልል ማስወጣት ፣ በሕጋዊ መንገድ የወጡትን በሕገ - ወጥ መንገድ መልሶ ማስገባት ፣ መያዝ ፣ ማከማቸት ፣ ማዘዋወር ፣ ማስተላለፍ ፣ እንዲገቡ ወይም እንዲወጡ ለማድረግ መሞከር እና ከእንደዚህ ያሉ ድርጊቶች መተባበርን ይጨምራል ። ” ፫ ) የአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፴ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተተክቷል ፣ “ ፪ ( ፴ ) ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ማለት የፌዴራል የገቢዎች ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ነው ። ” ፴፩ እና ፴፪ ተጨምረዋል ፣ “ ፪ ( ፴፩ ) : “ የተከለከሉ ዕቃዎች ” ማለት በሕግ ወይም በዓለምአቀፍ ስምምነት ወደ አገር ማስገባት ወደ ውጭ አገር መላክ ወይም እንዲተላለፍ ማድረግ የተከለከለ ማንኛውም ዕቃ ማለት ነው ። ” “ ፪ ( ፴፪ ) ገደብ የተደረገባቸው ዕቃዎች ” ማለት በሕግ በተደነገገው ሥነሥርዓት ፣ ሁኔታ ወይም ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር ወደ አገር ማስገባት ወይም ወደ ውጭ አገር መላክ ወይም እንዲተላለፍማድረግ የተከለከለዕቃ ማለት ፭ አንቀጽ ፯ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ ተተክቷል ፣ “ ፂ የባለሥልጣኑ አቋም ፩ ) ባለሥልጣኑ ( ሀ ) ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ ( ለ ) ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጆች ፣ ( ሐ ) ለሥራ የሚያስፈልጉት ሠራተኞች ይኖሩታል ። ፪ ) ዋና ሥራ አስኪያጁ በሚኒስትሩ አቅራቢነት በመን ግሥት ይሾማል ፣ ፫ ) ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጆች በዋና ሥራ አስኪያጁ አቅራቢነት በሚኒስትሩ ይሾማሉ ። ” ገጽ ፪ሺ፫፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጳጉሜ፮ቀን ፲፱፻፭ ዓ.ም ፮ ) የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ፪ ( ለ ) ፣ ( ሐ ) ፣ ( መ ) ፣ ( ሠ ) ተሠርዘው በቅደም ተከተል በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ ( ለ ) ፣ ( ) ፣ ( መ ) ፣ ( ሠ ) ተተክተዋል ። “ ፪ ( ለ ) የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፲፱፻፶፬ ቢኖርም የባለሥልጣኑ ሠራተኞች አስተ ዳደር ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ይሆናል ። “ g ( ሐ ) የጉምሩክን ሕግ እንዲያስከብር ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የተመደበን የፖሊስ ኃይል ሚኒስቴሩ የፌዴራል ፖሊስ አዋጅና ደንብ ተከትሎ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት በሥራ ላይያሰማራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ጥፋትም ሲገኝ ያሰናብታል ፣ ” “ ፪ ( መ ) የባለሥልጣኑን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል አዘጋጅቶ በሚኒስቴሩ አማካይነት ለውሳኔ ለመን ግሥት ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ፣ ” “ ፫ ( ሠ ) . ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የጉምሩክ ደንብ መተላለፎችን በአስተዳደራዊ ውሳኔ ሊጨርስ ይችላል ። ” ፯ ) የአዋጁ የቀድሞ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ፪ ( መ ) ፣ ( ሠ ) ፣ ( ረ ) ፣ ( ሰ ) ፡ ( ሸ ) በቅደም ተከተል ንዑስ አንቀጽ ፪ ፣ ( ረ ) ፣ ( ሰ ) ፡ ( ሸ ) ፣ ( ቀ ) ( ) ሆነዋል ። ፰ ) አንቀጽ ፲፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፬ ተተክቷል ፣ “ ፲፬ • የተከለከሉ ዕቃዎች በሕግ ወይም ኢትዮጵያ አባል በሆነችባቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ወደ አገር እንዳይገቡ ፣ ከአገር እንዳይወጡ ወይም የኢትዮጵያን ክልል አቋርጠው እንዳ ያልፉ ውሳኔ የተሰጠባቸው ዕቃዎች ተይዘው በዚህ አዋጅ እና አግባብ ባላቸው ሌሎች ሕጐች መሠረት ሕጋዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ። ” ፱ ) በአንቀጽ ፲፪ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተጨምሯል ፣ “ ፲፱ ( 8 ) የጉምሩክ ዲክላራሲዮን በቃል ፣ በአካል እንቅ ስቃሴ ወይም በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ሊቀርብ ይችላል ። በቃል ፣ በአካል እንቅስቃሴ ወይም በኤሌክትሮ ኒክስ መንገድ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ስለሚቀርብባቸው ዕቃዎችና ሁኔታዎች ዝርዝር መመሪያ በሚኒስቴሩ ይወጣል ። ” ፲ በአንቀጽ ፳ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፭ ተጨምሯል ። “ ፳፭ ) ባለሥልጣኑ በቂ ምክንያት ሲቀርብለት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ቅጂ ሊቀበል ይችላል ። ” ፲፩ ) የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተተክቷል ። “ ፵፬ ( ፪ ) ለፍርድ ቤት በማስረጃነት ከሚፈለጉ ዕቃዎች እና ማጓጓዣዎች በስተቀር በሌሎች ምክንያቶች የጉም ሩክን ሕግ በመተላለፍ የሚያዙ ዕቃዎችእናማጓጓዣዎች ጉዳይ የመጨረሻ ውሳኔ እስከሚሰጥበት ድረስ ዋስትና ተቀብሎ ዋና ሥራ አስኪያጁ መልቀቅ ይችላል ። ” ፲፪ ) በአንቀጽ ፴፮ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተጨምሯል ። “ ፵፯ / ፱ ) የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቢኖርም ባለሥልጣኑ በአንቀጽ ፴፱ ፩ ) ( ሀ ) እና ( ሠ ) ሥር በሚወድቁ ጉዳዮች የጥሬ ገንዘብ ዋስትና በመያዣነት መጠየቅ ይችላል ። ” ገጽ ፪ሺ፫፻፳፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፲፫ ) የአንቀጽ ፵፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፩ ) ተሠርዞ በቅደም ተከተል በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፩ ) ተተክቷል ። “ ፴፰ ( ፩ ) ለጉምሩክ አፈጸጸም ወደ አገር ውስጥ የሚገባ ዕቃ የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ ሆኖ የሚወስደው ለዕቃው መግዣ ፣ ዕቃውን እስከ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጉምሩክ ወደብ ድረስ ለማጓጓዝ እንዲሁም ለመድን ዋስትና አርቦን የወጣው ወጪ ድምር ይሆናል ። ሆኖም ለሚጓጓዙት ዕቃዎች ስለሚታሰበው የማስጫኛው ወጪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ። “ ፴፰ ( ፲፩ ) በዚህ አንቀጽ ስለተዘረዘሩት የዋጋ መተመኛ ዘዴዎች አጠቃቀም እና በእነዚህ የዕቃ ዋጋ መተመኛ ዘዴዎች መሠረት የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ መወሰን በማይቻ ልበት ጊዜ እንዲሁም በአገለገሉ ዕቃዎች ባለሥልጣኑ ሊከተለው ስለሚገባ የመተመኛ ዘዴ ሚኒስቴሩ መመሪያ ያወጣል ። ” ፲፬ ) በአንቀጽ ፲፬ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተጨምሯል ። “ ፶፩ ( ) ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ዕቃ የቀረጥ ነጻ መብት ለሌለው ሰው የሚተላለፈው በዕቃው ላይ የሚፈለገውን ቀረጥና ታክስ ተከፍሎ ከተጠናቀቀ በኋላ ነው ። ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ዕቃ በማናቸውም መልኩ በሌሎች ሰዎች ጥቅም ፣ አገልግሎትና ይዞታ ሥር ማድረግ ወይም ለሌላ አገልግሎት ማዋል ክልክል ነው ። ” ፲፭ ) የአንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ ተተክቷል ። “ ፶፭ / ፪ / - በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ቀረጡ ተመላሽ የሚደረገው ስህተት መኖሩን ባለሥ ልጣኑ እንዳወቀ : ወይም ባለቤቱ ጥያቄ እንዳቀረበ ይሆናል ። ሆኖም ቀረጡ ተመላሽ የሚደረገው ዕቃው የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት አጠናቆ ወደ አገረ ከገባበት ወይም ወደ ውጭ አገር ከተላከበት ቀን ጀምሮ በስድስት ወራት ውስጥ ስህተቱ የታወቀና ጥያቄ የቀረበ እንደሆነ ብቻ ነው ። ” ፲፮ ) አንቀጽ ፲፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፮ ተተክቷል ። “ ፵፮ ከጉምሩክ ወደብ ተመልሶ ስለሚወጣ ዕቃ ” ለአገር ውስጥ ፍጆታ ተብለው የተመዘገቡ ዕቃዎች ፣ ያልተከ ለከሉ ፣ ገደብ ወይም ቁጥጥር ያልተደረገባቸው እና አገባ ባቸው ሕግን የማይጻረሩ ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ከመፈጸማቸው በፊት ወደ ውጭ ተመልሰው እንዲወጡ ጥያቄ የቀረበ እንደሆነ ከቀረጥ ማስከፈያው ዋጋ ላይ ፭ ፐርሰንት በማስከፈል ተመልሰው እንዲወጡ ሊፈቀድ ይችላል ። ” ፲፯ ) የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ። “ ፲፯ / ፪ / • ባለሥልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት በልዩነት የተመለሰውን ወይም ያልተከፈለውን ቀረጥ ለመጠየቅ የሚችለው ቀረጡተመላሽከተደረገበት ወይም ሳይከፈል ጎድሎ ከቀረበት ቀን ጀምሮ በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው ። ” ገጽ ፪ሺ፫፻፳፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጳጉማቹቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፲፰ ) በአንቀጽ ፴፱ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፭ ) እና ( 5 ) ተጨምረዋል ። “ ፶፱ ( ፬ ) የፌዴራል ፖሊሲ ኮሚሽንን አዋጅ መሠረት በማድረግ ከፌዴራል ፖሊስ ጋር ሙያዊ የሥራ እና የመደ ጋገፍ ግንኙነት ያደርጋል ። ” “ ፶፱ ( ፩ ) ሥራውን በተገቢው መንገድ በመወጣት ላይ እያለ ለሚደርስበት ተጠያቂነት በመሥሪያ ቤቱ ወጪ የጥብቅና አገልግሎት ያገኛል ፣ በሚኒስቴሩ ይወጣል ። ” “ ፲፱ ( ፮ ) ከሥራው ጋር በተያያዘ ሁኔታ በሚደርስበት ጉዳት ዘላቂ ሙሉ ወይም ከፊል የመሥራት ችሎታውን ካጣ አግባብ በለው የጡረታ ሕግ የተሰጠው መብት ይከበርለታል ። ” ፲፱ ) በአንቀጽ ፰ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፫ ተጨምሯል ። “ ፰ ( ፫ ) የጉምሩክ ሹም በሥፍራው ሳይኖር የጉምሩክ ሕጐችን የተላለፉ ዕቃዎች፡ ማጓጓዣዎች እና ሰዎች ሲያጋጥሙ ለመፈተሽ ፣ ለመያዝ ወይም በቁጥጥር ሥር ለማዋል ይችላል ። ” ፳ ) የአንቀጽ ፳፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሽሯል ፣ ፳፩ ) የአንቀጽ ፳፬ ንዑስ ቁጥር ፬ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተተክቷል ፣ “ ፰፬ ( ፬ ) በማጓጓዣው የውጭም ሆነ ፣ የውስጥ አካል የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈጸመበት ፣ ክልከላ ፣ ገደብ ወይም ቁጥጥር የተደረገበትን ወይም የኮንትሮባንድ ዕቃን ሲያጓጉዝ ከተገኘ ይህንን የወንጀል አድራጐት ለመከ ላከል ተገቢነት ያላቸው ጥንቃቄዎችን ሁሉ መወሰዱን ካላስረዳ ዕቃው እና ማጓጓዣው መወረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ በዕቃው ላይ ሊከፈል ከሚገባው ቀረጥና ታክስ በማያንስ የገንዘብ መቀጮ እና ከአሥራ አምስት እስከ ሃያ ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ” ፳፪ አንቀጽ ፳፯ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፯ ተተክቷል ። “ ፰ ፤ የማጭበርበር ድርጊቶች ማንኛውም ሰው ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ወደ አገር የሚያስገባውን ወይም ከአገር የሚያስወጣውን ዕቃ በሚመለከት ቀረጥ እንዲቀንስ ፣ እንዳይከፈል ወይም እንዲመለስ የተከለከለ ፣ ገደብ ወይም ቁጥጥር የተደረገበት ዕቃእንዲገባእንዲወጣ ወይም እንዲተላለፍ ለማድረግ በማሰብ ለባለሥልጣኑ በጽሑፍ፡ በቃል ፣ በአካል እንቅስቃሴ ወይም በኤሌክትሮ ኒክስ ለጉምሩክ ሥነ ሥርዓት አፈጸጸም በሚያቀርበው ወይም በሚያደርገው የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ሀሰተኛ መግለጫ የሰጠ ፤ ዋጋቸው ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ የሆኑ የዋጋ ሠነዶችን ያቀረበ ፣ ሠነዶችን የደለለ ፣ የሰረዘ ፣ የፋቀ ፣ አስመስሎ የሠራ ወይም ማናቸውም ተገቢ ያልሆነ ድርጊት የፈጸመ እንደሆነ የማጭበርበር ድርጊት የተፈጸ መበት ዕቃ እና ለማጭበርበሩ ድርጊት በሽፋንነትና በከላለነት ያገለገሉት ዕቃዎች ውርስ መሆናቸው እንደተ ጠበቀ ሆኖ በዕቃው ላይ ሊከፈል ከሚገባው ጠቅላላ ቀረጥና ታክስ በማያንስ የገንዘብ መቀጮ እና ከአሥራ አምስት እስከ ሃያ አምስት ዓመት በሚደርስ እሥራት ሁለቱንም በማጣመር ይቀጣል ” ገጽ ፪ሺ፫፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ፳፫ ) አንቀጽ ፪፫ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፫ ተተክቷል ፣ “ ፻፫ ከቀረጥ ነፃ የገባን ዕቃ አለአግባብ መገልገል ፩ . ማንኛውም ሰው ከረቀጥ ነፃ ፣ በቅናሽ ቀረጥ ወይም በጊዜያዊነት ከቀረጥ ነፃ የገባን ዕቃ ይህንን አዋጅ በሚቃረንና የቀረጥ ነፃው መብት ከተሰጠበት ምክንያት ውጭ ፦ ( ሀ ) ለሌላ ያስተላለፈ፡ ያስወገደ ወይም በማና ቸውም መልኩ ዕቃዎቹን ከቤተሰቡ ውጭ በሌሎች ሰዎች አገልግሎት እና ይዞታ ሥር እንዲውሉ ያደረገ ወይም በሌላ አገልግሎት ላይ ያዋለ ፣ ( ለ ) ከቀረጥ ነፃ ፣ በቅናሽ ቀረጥ ወይም በጊዜያዊነት ከቀረጥ ነፃ የገባ ዕቃ መሆኑን እያወቀ ወይም ማወቅ ሲገባው የገዛ ፣ የተቀበለ ፣ ያስተላለፈ ፣ የተገለገለ ፣ ኣሳልፎ በሌሎች ሰዎች ግልጋሎት እንዲውል ያደረገ ፣ የዕቃው መወረስ እንደተ ጠበቀ ሆኖ ዕቃው በገባ ጊዜ ሊከፈል ከሚገባው ጠቅላላ የቀረጥ ሂሣብ በማያንስ ያገንዘብ መቀጮ እና እስከ ሦስት ዓመት ሊደርስ በሚችል እሥራት ይቀጣል ። ፪ ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ ( ሀ ) ላይ “ ቤተሰብ ” ተብሎ የተገለጸው ቃል ባል / ሚስትእና ልጆችን ብቻ ያጠቃልላል ። ” ፳፬ ) አንቀጽ ፳፬ ተሰርዞ በሚከተለው አንቀጽ ፪፬ ተተክቷል “ ጀ፬ • ሕገ ወጥ ዕቃዎችን ይዞ ስለመገኘት ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት ከተደነገገው በስተቀር በማጓጓዣው ፣ በመጋዘን ፣ በንግድ መደብር ፣ በመኖሪያ ቤት ፣ በሰውነቱ ወይም በሌላ በማናቸውም ሥፍራ የተከለከለ ፣ ገደብ የተደረገበት ወይም የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈጸመበት ዕቃን የተጠቀመ ፣ የያዘ ፣ የደበቀ ፣ ያስቀመጠ ፣ ለሽያጭ ያቀረበ ፣ ያዛወረ እንደሆነ የዕቃው መወረስ እንደተጠበቀ ሆኖ በዕቃው ላይ ሊከፈል ከሚገባው ጠቅላላ የቀረጥና ታክስ ሂሣብ በማያንስ የገንዘብ መቀጮና ከሦስት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ። ” ፳፭ ) በአዋጁ ክፍል አራት ንዑስ ክፍል ሁለት ሥር የሚከ ተለው አዲስ ምዕራፍ አራት ተጨምሯል ። ምዕራፍ አራት በጉምሩክ ወንጀሎች ላይ ስለሚወሰዱ እርምጃዎች “ ፎ፰፡ የመያዝና በቁጥጥር ሥር የማዋል ሥልጣን ባለሥልጣኑ የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ የተገኙ ዕቃዎችን እና ማጓጓዣዎችን አግባብ ያለው የመጨረሻ ሕጋዊ ውሳኔ እስከሚሰጥባቸው ድረስ መያዝና በቁጥጥር ሥር ማዋል ይችላል ። ” “ ፻፱ የማጓጓዣው ባለቤት ወንጀሉን የማያውቅ ወይም ያልፈቀደ ሲሆን ፩ ) የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት ያልተፈጸመበት ክልከላ ገደብ ፣ ወይም ቁጥጥር የተደረገበት ወይም የኮንትሮባንድ ዕቃ ሲያስተላልፍ የተገኘማጓጓዣ የሚወረስ ቢሆንም የማጓ ጓዣው ባለቤት የተፈጸመው ወንጀል ከራሱ ዕውቀት ወይም ፈቃድ ውጪ መሆኑንና ወንጀሉንም ለመከላከል የማይቻለው መሆኑን ለፍርድ ቤት በአጥጋቢ ማስረጃ ካቀረበ አይወረስም ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ላይ “ ባለቤት ” ተብሎ የተገለጸው ቃል “ ተከራይ ” ወይም “ ሻጭን ” አይጨ ምርም ። ” ገጽ ፪ሺ፫፻፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም “ ዥ የጥፋተኝነት ወይም ነፃ ውሳኔ በውርስ ላይ ያለው ፩ . ማንኛውም ዕቃ ወይም ማጓጓዣ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ውሣኔ ከተሰጠ ተጨማሪ ትዕዛዝ መስጠት ሳያስፈልግ እንዲወረስ ይደረጋል ። ፪ መወረስያለበት ዕቃ ወይምማጓጓዣ የጠፋ ወይም ያልተገኘ ከሆነ ተከሳሹ ዕቃው ወይም ማጓጓዣው ቀረጥ ተከፍሎ የሚያውጣውን ዋጋ ያህል ገንዘብ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ማዘዝ ይችላል ። ፫ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎችን በመጣስ ተከሣሽ ተከስሶ በነፃ የተሰናበተ ከሆነ ፍርድ ቤቱ ፣ ሀ ) ዕቃው ወይም ማጓጓዣው የጉምሩክ ሕግን የሚፃረር ስለመሆኑ የቀረበለት መረጃ አጥጋቢ ሆኖ ካገኘው የውርስ ትዕዛዝ ይሰጥል ፣ ለ ) ተገቢው ቀረጥና ታክስ እንዲከፈል ወይም ሌላ አግባብነት ያለውን ትዕዛዝ በመስጠት ዕቃው ወይም ማጓጓዣው ለባለቤቱ ወይም ለተያዘበት ሰው እንደመለስ ያደርጋል ፣ ሐ ) የተከለከለ ወይም ገደብ የተደረገበት ዕቃ ከሆነ በተከሣሹ ወጪ ከአገር ተመልሶ እንዲወጣ ያዛል ። ” “ ፳፩ የውርስ ውሣኔ ሽፋን በዚህ አዋጅ መሠረት የውርስ ውሣኔ የተላለፈበት ዕቃ ፣ የውርስ ውሳኔ ያረፈበት ዕቃ ፣ የተሸፈነበት ፣ የተጠቀለለበት ፣ የተከተተበት ወይም በመያዣው ውስጥ ያሉት ዕቃዎች እንዲሁም ለሽፋንና መደበቂ ያነት ያገለገሉት እና በባለሥልጣኑ ለዕቃው ወይም ለተሽከርካሪው የተያዘውን ይጨምራል ። “ ፰፪ ተከሳሹ በሌለበት ክሱ ስለሚሰማበት በዚህ አዋጅ የተገለጹት የወንጀል ድንጋጌዎች በኢት ዮጵያ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ በተደነ ገገው መሠረት የወንጀል ክሱ ተከሹ በሌለበት ይሰማል ። ” “ በአስተዳደራዊ ውሣኔ ስለመጨረስ ፩ ዋና ሥራ አስኪያጁ ተከሳሹ የፈጸመውን የጉምሩክ ደንብ መተላለፍ በጽሁፍካመነ ዕቃው ላይ ሊከፍል የሚገባውን ቀረጥና ታክስ በማያንስ ከመቅጣት ፣ በተጨማሪ ዕቃው እንዲወረስ በአስ ተዳደራዊ ውሣኔ መጨረስ ይቻላል ። የዋና ሥራ አስኪያጁ ውሳኔ የተፈጸመውን የጉምሩክ ደንብ መተላለፍኣስመልክቶ በተከሳሹ ላይ በሚቀርብ ማንኛውም የወንጀል ክስ መከላከያ ይሆናል ። ” ፳፮ : የቀድሞ አዋጅ ኣንቀጽ ፰ የነበረው በዚህ ማሻሻያ አዋጅ አንቀጽ ፳፮ ሆኖ በዚሁ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተጨምሯል ። “ ፰፮ ( ) ዕቃዎችን ወደ አገር የሚያስገቡ ወይም ከአገር ውጭ የሚልኩ ድርጅቶች የጉምሩክን ሥነ ሥርዓትና የጉምሩክ አስተላላፊነት የብቃት ማረጋገጫ በተሰጠው ሠራተኛ ማስፈጸም ይችላሉ ። ” ፳፯ የቀድሞው አዋጅ አንቀጽ ፳፪ የነበረው በዚህ ማሻሻያ አዋጅ አንቀጽ ፳፰ ሆኖ በሚከተለው መልክ ተስተካ ገጽ ፪ሺ፫፻፲፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጳጉማ፮ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም : “ ፰፰ መረጃ ስለመስጠት ፩ : የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ቀረጥ ያልተከ ፈለበት ፣ ባነስተኛየተከፈለበት ፣ የተከለከለ ፣ ገደብ የተደረገበት ወይም የኮንትሮባንድ ዕቃ መኖሩን የሚያውቅ ማንኛውም ሰው ወዲያውኑ በአቅራቢያው ለሚገኝ ጉምሩክ ወይም ሕግ አስከባሪ አካልማሳወቅ አለበት ፣ ፪ . ማንኛውም ሰው ለጉምሩክ ወይም ሕግ አስከባሪው አካል የሚሰጠው መረጃና ማንነቱ በሚስጥር ይጠበቃል ፣ ፫ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተገለጸው መሠረት ለባለሥልጣኑ ወይም ለሕግ አስከ ባሪው አካል በተሰጠ ማስረጃ መሠረት የተገኙት ዕቃዎች ለባለሥልጣኑ ገቢ እንዲሆን ለማድረግ የተባበሩት እና ድጋፍ የሰጡት በሙሉ በሚኒስቴሩ በሚወጣው መመሪያ እና በሚወስነው መጠን ወሮታ ይከፈላል ። ” ፳፰ የቀድሞ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ እንደሚከተለው ተስተካ “ ፰፬ • ደንብና መመሪያ ስለማውጣት ፩ : የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ ለማስ ፈጸም ደንብ ለማውጣት ይችላል ። ፪ ሚኒስቴሩ በዚህ አዋጅ የተሰጠውን ሥልጣን ፣ ኃላፊነትና ተግባር ለማስፈጸም መመሪያ ሊያወጣ ይችላል ። ” ፳፬ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተደነገገው ጊዜ ተፈጻሚ ቢሆንም ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት ያለፈው ጊዜ ይቀነሳል ። ፴ የአዋጁ የቀድሞ አንቀጽ ከሮ፰ ፲፮ እንደቅደም ተከተ ላቸው ፳፬ ፲፪ ሆኗል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?