የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፫ / ፲፱፻፶፪ ዓም ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺ፩፻፻፯ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፫ / ፲፱፻፶፪ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት ያደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም | Republic of Yemen , was signed in Senea'a , Yemen , on the ሰንዓ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱን በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገር ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕ | Agreement shall enter into force thirty days after the laterdate ሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ ከ፴ ቀናት በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ስለተገለጸ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | Agreement at its session held on the2day of Decmber , 1999 ; መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፫ / ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትና ዋስትና ለመስጠት በሰንዓ ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፩፻፪፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፭ ኅዳር፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ዓም : Federal Negarit Gazeta ፫ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግበዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር፳፪ቀን ፲፱፻፶፪ዓምጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ