×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 414/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፯ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ፌደራልነጋሪትጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ደንብ ቁጥር ፬፻፲፬ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ …
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፬ / ፪ሺ፱ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና ፴ (፯) እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩ እና ፵፯ (፩) (መ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩. አጭር ርዕስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር ፬፻፲፬ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ማሻሻያ
የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፮ / ፲፱፻፹፭ እንደ ሚከተለው ተሻሽሏል ።
የደንቡ አንቀጽ ፭ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፤
ነጋሪትጋዜጣ ፖ.ሢ... ፹ሺ§

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?