የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፴፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፭ ፲፱፻ዥ፰ ዓም ለኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶና ልማት ፈንድ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረ | መውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ , ገጽ ፪፻፰ አዋጅ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻T፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶና ልማት ፈንድ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲኣር 80 , 800 , 000 ( ሰማንያ | ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ኤስዲ - አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስ | Development Association stipulating that the International ገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ . ኤአ ሜይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፮ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ዥቿ | the 15 day of May , 1996 ; ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶና ልማት ፈንድ | Proclaimed as follows : ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፭ ፲፱የዥ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ 1 2 : 30 ገጽ ፪፻፷፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓ . ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ | ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ . ኤ . አ ሜይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፮ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር 2841 ኢትየብድር | ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን 80 , 800 , 000 ኤስዲአር ( ሰማንያ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ኤስዲ•አርጎ በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም ዶር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ