×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዋንዛ እንጨት ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 173/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፭
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ደንብ ቁጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፹፮
የዋንዛ እንጨት ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፳፱
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የዋንዛ እንጨት ሥራ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ · መቋቋም
፩. የዋንዛ እንጨት ሥራ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድር ጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፹፮ የዋንዛ እንጨት ሥራ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ -ንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ | Proclamation No 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the ሀ | መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አዲስ አ s ባ የካቲት ፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስ) ሣጥን ቍ ፹ሸ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?