×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 87/1989 ዓምየአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርቻርተር አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

| የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ - ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ | ዘ . . . አዋጅ ቁጥር ዥ፯ / ፲፱፻፷፱ ዓም የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርቻርተር አዋጅ . . . . ገጽ ፮፻፲፫ | አዋጅ ቁጥር ቺ፯ / ፲፱፻፷፱ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ቻርተር አዋጅ የአዲስ አበባ ሕዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ሥልጣን እንደሚኖረውና ዝርዝሩ በሕግ እንደሚወሰን በሕገመን ግሥቱ የተደነገገ በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግ ሥት አንቀጽ ፵፱ ( ፪ እና ፭ ( ፩ ) መሠረትየሚከተለውታውጇል ። ክፍል አንድ _ ፩ . አጭር ርዕስ . ይህ አዋጅ “ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርቻርተር አዋጅ | 1 . Short Title ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፴፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ቻርተር ውስጥ ፤ ፩ “ አዲስ ኣበባ ” ማለት የከተማውን ክልልና በመስተዳ ደሩ ክልል ውስጥ የሚገኙትን ሃያ ሦስት የገጠር ቀበሌዎችን ያጠቃልላል ፤ “ ሕገ መንግሥት ” ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ነው ፤ ፫ . “ የግንባታ ጉዳይ ” ማለት ከሕንጻ ፡ ከመንገድ ፡ ከድልድይ ወይም ከማናቸውም ሌላ ግንባታ ጋር ተያ ይዞ የሚነሳ የፈቃድ አሰጣጥ ወይም የከተማ ፕላን | አፈጸጸም ክርክር ነው ፤ ያንዱ ዋጋ 440 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፮፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓ•ም• . . . ፤ የጉባኤው አደረጃጀትና አሠራር በከተማው መስተዳ ድር ደንብ ይወሰናል ። ፳፰ የቀበሌ ማኅበራዊ ፍርድ ቤቶች ፩ የቀበሌ ማኅበራዊ ፍርድ ቤቶች ግምታቸው ከብር ፭፻ _ ያልበለጠ የንብረትና የገንዘብ ክርክሮችን የማየትና የመወሰን ሥልጣን ይኖራቸዋል ። ፪ . የቀበሌ ማኅበራዊ ፍርድ ቤት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። • የቀበሌ ማኅበራዊ ፍርድ ቤቶች አደረጃጀትና አሠራር በከተማው መስተዳደር ደንብ ይወሰናል ። ክፍል ሰባት ልዩ ልዩ ጉዳዮች ፳፱ ስለፋይናንስ አስተዳደርና በጀት ፩ : በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳ | 29 . Financial Administration and Budget | ደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፱የተፀ ከአንቀጽ ፵፯ እስከ ፳፪ የተመለከቱት ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ፡ የአ ዲስ ኣበባ ከተማ መስተዳድር የፋይናንስ አስተደደር | . በከተማው መስተዳድር ደንብ መሠረት ይመራል ። ፪ . የከተማው መስተዳድር የበጀት ዓመት ከፌዴራሉ መንግሥት የበጀት ዓመት ጋር ተመሳሳይ ይሆናል ። ፴ የግብር ሥልጣን ፩ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የሚከተሉትን ግብ ሮች ፡ ቀረጦችና ክፍያዎች የመጣልና የመሰብሰብ ሥል | 30 . Power of Taxation ጣን ይኖረዋል ፡ ሀ ) በከተማው መስተዳድር ክልል ውስጥ በሚሠሩ ግለሰብ ነጋዴዎች ላይ የሚጣል የንግድ ትርፍ ፡ ግብርና የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ ፡ . ለ ) በከተማው መስተዳድር ባለቤትነት ሥር በሚገኙ የልማት ድርጅቶች ላይ የሚጣል የንግድ ትርፍ ግብርና የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ ፡ ሐ ) የፌዴራል መንግሥቱን ፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግ ሥትን እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተቀጣሪዎችን ሳይጨምር ፡ በመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል የገቢ ግብር ፡ መ ) በከተማው መስተዳድር ከልል ውስጥ በግል ባለቤ ትነት ከተያዙ ቤቶችና ሌሎች ንብረቶች በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፡ ሠ ) የከተማ ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር ፡ የ ረ ) : በከተማው መስተዳድር አካላት ከሚሰጡ ፈቃዶ ችና ከከተማ ነክ አገልግሎቶች የሚመነጩ ክፍያ ሰ ) በግልና በኅብረት ሥራ ማህበራት ተደራጅተው በሚያርሱ ገበሬዎች ላይ የሚጣል የእርሻ ሥራ ገቢ ( ግብር ፣ ሸ ) የደን ሀብት በመጠቀም የሚከፈል ሮያሊቲ ፣ - ጽ ጸኒቲ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም 4 የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በዚህ አንቀጽ ንዑስ | _ 2 ) The Addis Ababa City Government shall , in imposing አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ግብርና ቀረጥ ሲጥልና ክፍያዎ ችን ሊወስን በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፩፪ የተመለከቱ ትን የትስ ኦጣጣል መርሆዎችና ስለታክስ ውህደት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳ ደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፱ አንቀጽ ፵፰ የተመለከቱ ትን ድንጋጌዎች መከተል አለበት ። - ፖሊስና ወቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባር ፩ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ፖሊስና ዐቃቤ | ሕግ የወንጀል ጉዳዮችን በመመርመርና በመክ | ሰለ ረገድ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ የተደነገጉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖራቸዋል ። _ · ቡ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ፖሊስ የተጀመረ የወንጀል ምርመራ ጉዳይ የፌዴራል ወንጀልን የሚመ ለከት ሆኖ ሲገኝ ለፌዴራል ፖሊስ እንዲተላለፍ ይደረጋል ። - የሥራ ቋንቋ የአዲስ አበባ መስተዳድር የሥራ ቋንቋ አማርኛ ይሆናል ። ፫ : በአዲስ አበባ ስለኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ልዩ ጥቅም ፩ በዚህ ቻርተር አንቀጽ ፪ ( ፩ ) መሠረት የሚከለለው | 33 . Special Interest of the State of Oromia in Addis Ababa የአዲስ አበባ ወሰን በከተማው መስተዳድርና በኦሮ ሚያ ክልላዊ መንግሥት በጋራ ተለይቶ የወሰን ምል ክት ይደረግበታል ፡ ፡ ፪ . የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መቀመጫውን በአዲስ አበባ የማድረግ መብት ይኖረዋል ። ፫• የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ለአዲስ አበባ ሕዝብ የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች በመስተዳድሩ አዋሳኝ ለሚኖረው የኦሮሚያ ክልል ሕዝብ ሊዳረሱ የሚችሉ ሲሆን ነዋሪዎቹ በተመሳሳይ ሁኔታ የአገልግሎቶቹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይደረጋል ። ፬• የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያቀርባቸው አገልግሎቶች ጋር የተያያዙ የልማት ሥራዎችን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ መሥራት የሚች ለው በቅድሚያ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጋር በመመካከርና በመስማማት ይሆናል ። ፴፬• ሕጋዊ ሰውነት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ፡ የወረዳና የቀበሌ አስተዳ ደር እርከኖች እና በመስተዳድሩ ደንብ ራሳቸውን ችለው እንዲተዳደሩ የሚቋቋሙ የመስተዳድሩ አካላትና ተቋሞች የሕግ ሰውነት ይኖራቸዋል ። ፴፭ የመሽጋገሪያ ድንጋጌ ፩ . የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የራሱን ደንቦች እስከሚያወጣና እስከሚተካቸው ድረስ ሕገመንግሥ ቱን የማይቃረኑና በከተማው መስተዳድር የሥልጣን ክልል ስር የሚወድቁ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ነባር ሕጐች ተፈጻሚነት ይቀጥላል ። | ገጽ ፮፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ፪ . ይህ ቻርተር በሚጸናበት ቀን በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በማናቸውም ደረጃ በመታየት ላይ የሚገኙና በኣዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የዳኝነት አካላት ሥልጣን ሥር የሚወድቁ ጉዳዮች ሥልጣኑ ላላቸው የከተማው መስተዳድር የዳኝነት አካላት ይተላለፋሉ ። ፴፮ የቻርተሩ መሻሻል ይህ ቻርተር የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት የሚያቀርበው የማሻሻያ ሃሣብ ተቀባይነት ሲያገኝ ወይም የፌዴራሉ መንግሥት በራሱ አነሳሽነት ሊያሻሽለው ይች ፴፯ ቻርተሩ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ቻርተር ከሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡ ፡ ( የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማሻሻያዎች እንዲደረጉ በጠየ ቀው መሠረት በድጋሚ ጥቅምት ፳፭ ቀን ፲፱፻፲ ዓም : መርምሮ አጽድቋል ) አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ገጽ ፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ሰኔ ፴ ቀን ፲ደ ዓ• ፬ “ የቦታ ይዞታ ጉዳይ ” ማለት የቦታ ይዞታ ባለመብትነትን ወይም የይዞታ ድንበርን የሚመለከት ወይም ከታኦታ ቀም ጋር ተያይዞ የሚነሳ የከተማ ፕላን አረም ክርክር ሲሆን ከውርስ • ከውል ወይም ከውል ውጭ ግንኙነት የሚመነጨ ከቦታ ይዞታ ጋር የተያያዙ ክርክሮችን አቆመ ምርም ። ክፍል ሁለት ስለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ሥልጣንና ስለመስተዳድሩ አላት 1 ) The Addis Ababa city Covemnet a ye executive ፫ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ሥልጣንና ተግባር 6 የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በፌዴራሉ መንግሥት ኣስፈጻሚ አካላት የሥልጣንና ተግባር ክልል ስር በማይወ ድቁ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሕግ አስፈጻሚነት ሥልጣን እንዲ ሁም በዚህ ቻርተር ተለይተው በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል " የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ | ሀ ) ለከተማው መስተዳድር በተሰጡት የገቢ ምንጮች ክልል ግብርና ቀረጥ የመጣልና የመሰብሰብ ለ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማት ፕሮግራሞችን የማቀድና የማስፈጸም ሐ ) የራሱን በጀት የማጽደቅና የማስተዳደር እንዲሁም ከሀገር ውስጥ ምንጮች የመበደር ! መ ) በከተማው መስተዳድር ክልል ውስጥ የሚገኘውን መሬትና የተፈጥሮ ሀብት የማስተዳደር ! የአዲስ አበባን ሕዝብ ሠላምና ጸጥታ ለማስጠበቅ የሚያስችል የፖሊስ ኃይል የማቋቋም ረ ) የከተማውን መስተዳድር መንግሥታዊ መሥሪያ ቤተ ችና ተቋሞችእንዲሁም የልማት ድርጅቶች የማቋቋምና ሥልጣንና ተግባራቸውን የመወሰን ፤ የከተማውን መስተዳድርሠራተኞች አስተዳደርና የሥራ ሁኔታ የመወሰን ፤ ሸ ) በሥልጣኑ ክልልሥር በሚወድቁጉዳዮች ላይደንቦችና መመሪያዎችን የማውጣትና የማስፈጸም ! ቀ ከውጭ አገር እህት ከተሞች ጋር ቴክኒካዊ ኢኮኖሚያ ዊና ባሕላዊ የፕሮቶኮል ስምምነቶች የማድረግ ፣ በ ) ከፌዴራሉ መንግሥት አካላትና ተቋማት እንዲሁም ከአገሪቱ ክልላዊ መንግሥታት ጋር ቀጥታ ግንኙነት * የመመሥረትና ስምምነት የማድረግ ። ፫ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ደንቦች " መመሪያዎችና ውሳኔዎች አገራዊ ጥቅምን ይጐዳሉ ተብሎ ሊታመን በፈደ ራሉ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ሊታፋና ሊሻሩ ይችላሉ ። የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አካላት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር እ ፡ ምክር ቤት ' ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ፫ ርዕሰ መስተዳድር ፬ የመስተዳድሩጽሕፈት ቤት ገጽ፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ፭ ፭ የኦዲትና ቁጥጥር መሥሪያ ቤት ፮ የሴክተር አስፈጻሚ አካላት ፡ ፯ የወረዳና የቀበሌ አስተዳደር እርከኖች እና ፰ በዚህ ቻርተር አንቀጽ ፭ የተመለከቱት የዳኝነት አካላት ይኖሩታል ። የዳኝነት አካላት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የሚከተሉት የዳኝነት አካላት ይኖሩታል ፤ ፩ የከተማ ነክ ጉዳዮች ፍርድ ቤት ፡ ፪ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ፡ ፫ የመንግሥት ሠራተኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት ፡ ፬ . የግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ ፭ የቀበሌ ማኅበራዊ ፍርድ ቤቶች ። ክፍል ሦስት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ፲ የምክር ቤቱ አባላት ፩ የምክር ቤቱ አባላት በየአምስት ዓመቱ በአዲስ አበባ ሕዝብ ይመረጣሉ ። አፈጻጸሙ በሀገሪቱ የምርጫ ሕግ መሠረት ይከናወናል ። ጀ የምክር ቤቱ አባላት ቁጥር ከሁለት መቶ የበልጥ ከዘጠና ሁለት የማያንስ ይሆናል ። ፫ . ማንኛውም የምክር ቤቱ አባል በምክር ቤቱ ውስጥ በሚሰጠው ድምጽ ወይም አስተያየት አይከሰስም አስተዳደራዊ እርምጃም አይወሰድበትም ። ፬• ማንኛውም የምክር ቤት አባል ወንጀል ሲፈጽም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር ያለምክር ቤቱ ፈቃድ አይያዝም ፡ በወንጀልም አይከሰስም ። ፭ ማንኛውም የምክር ቤቱ አባል ሲሞት ወይም በሌላ ምክንያት ሲገለል በምትኩ ሌላ ተወካይ ይመረጣል ። ፮ ሕዝቡ በወከለው የምክር ቤት አባል ላይ አመኔታ ባጣበት ጊዜ በሕግ መሠረት ከምክር ቤት አባልነቱ ይወገዳል ። ፯ የምክር ቤቱ ሥልጣንና ተግባር የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ተጠሪነቱ ለመረጠው ሕዝብና ለፌዴራሉ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስ ትር ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ . የከተማውን መስተዳድር ሥልጣንና ተግባር በሥራ ላይ ለማዋል የሚያስፈልጉ ደንቦችን ያወጣል ፤ ፪• ከምክር ቤቱ አባላት መካከል ርዕሰ መስተዳድሩን ፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩን ፤ የምክር ቤቱን ጸሐፊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ይመርጣል ፤ ፫ የመስተዳድሩን የኦዲትና የቁጥጥር መሥሪያ ቤት ያቋቁ ማል ፣ ሥልጣንና ተግባሩን ይወስናል ፤ ፬ . በዚህ ቻርተር በሌሎች አንቀጾች የተደነገጉት እንደተጠ በቁ ሆነው የከተማውን መስተዳድር አስፈጻሚ አካላት ፡ ልዩ ልዩ ተቋማትና የልማት ድርጅቶች ያቋቁማል ፡ ሥልጣንና ተግባራቸውን ይወስናል ፤ ፭ የከተማውን መስተዳደር የፖሊስ ኃይል አደረጃጀት ይወስናል ፤ ገጽ ፳፻፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ፮ የከተማ ነክ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትን ፡ ምክትል ፕሬዚዳንትና ዳኞች እንዲሁም የኦዲትና ቁጥጥር መሥ ሪያ ቤትናተጠሪነታቸው ለርዕሰ መስተዳድሩና ለመስተ ዳድሩ ጽሕፈት ቤት የሆኑ የአስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች ኃላፊዎችን ሹመት ያጸድቃል ፤ ፯ የከተማውን መስተዳድር ልዩ ልዩ ፖሊሲዎች ፤ የአጭ ርና የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚናማኅበራዊ ልማት ዕቅድና ዓመታዊ በጀት ያጸድቃል ፤ ፰ ለከተማው መስተዳድር በተሰጡት የገቢ ምንጮች ክልል ግብርና ቀረጥ ይጥላል ፤ . የከተማው መስተዳድር ጽሕፈት ቤት የሚዋዋላቸውን የብድር ስምምነቶች ያጸድቃል ፤ ፲ ከውጭ አገር እህት ከተሞች ጋር የሚደረጉ ቴክኒካዊ ' ኢኮኖሚያዊና ባሕላዊ የፕሮቶኮል ስምምነቶችን ያጸድ ፲፩ የከተማውን መስተዳድር አካላት አሠራርይመረምራል ፣ አስፈላጊ መስሎ የታየውን እርምጃ ይወስዳል ፤ ፲፪ ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ቋሚና ጊዜያዊ ኮሚቴዎችን ያቋቁማል ። ፰ ስለ ምክር ቤቱ ስብሰባ ፩ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛና አስቸኳይ ስብሰባ ይኖረዋል ። ያ በማናቸውም የምክር ቤቱ ስብሰባዎችከአባላቱ ጠቅላላ ቁጥር ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይኖራል ፤ ፫ በማናቸውም የምክር ቤቱ ስብሰባ ውሳኔ ሊተላለፍ የሚችለው ስብሰባው ላይ የተገኙት አባላት ከግማሽ በላይ ሲደግፉት ነው ። _ B• የምክር ቤቱ ስብሰባዎች በግልጽ ይካሄዳሉ ፡ ሆኖም ስብሰባው ላይ በተገኙት ከግማሽ በላይ በሚሆኑት አባላት ከተደገፈ ዝግ ስብሰባ ሊደረግ ይችላል ። ፱ ስለምክር ቤቱ ስብሰባ አመራር ፩ . የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ይጠራል ። " ጀ• በርዕሰ መስተዳድሩ ሲወሰን ወይም ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ወይም ከምክር ቤቱ አባላት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ስብሰባ እንዲደረግ ሲጠይቁ አስቸኳይ ስብ ሰባ ይጠራል ። ፲ : ስለምክር ቤቱ መበተን ፩ . የፌዴራሉ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ምክር ቤቱን የማሰናበትና ከአንድ ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ የማድረግ ሥልጣን ይኖረዋል ። ፪ ምክር ቤቱ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት እንዲሰናበት ከተደረገ አዲስ ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ የከተማውን መስተዳድር የዕለት ተዕለት ሥራ የሚመራ ጊዜያዊ መስተዳድር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሰየማል ። ምርጫው በተጠናቀቀ በሰላሳ ቀናት ውስጥ አዲሱ ምክር ቤት ሥራውን ይጀምራል ። ገጽ ፮፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም : ክፍል አራት ስለሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውና _ ስለከተማው መስተዳድር ባለሥልጣኖች ፲፩ ስለሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ሥልጣንና ተግባር የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተጠሪነቱ ለከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ሆኖ የሚከተ ሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ በፌዴራሉ መንግሥትና በከተማው መስተዳድር ምክር ቤት የወጡ ፖሊሲዎችና ሕጐች በመስተዳድሩ ክልል ውስጥ በትክክል ሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል ፤ ፪ ተጠሪነታቸው ለከተማው መስተዳድር ጽሕፈት ቤት የሆኑ አስፈጻሚ አካላትንና ተቋሞችን ሥራ ይመራል ። ያስተባብራል ' ይቆጣጠራል ፤ ፫ . የከተማውን መስተዳድር የልማት ዕቅዶችና ዓመታዊ በጀት ያዘጋጃል ፣ ለምክር ቤቱ ያቀርባል ፡ ሲፈቀዱም በሥራ ላይ ያውላል ፤ ፩ በከተማው መስተዳድር ምክር ቤት የወጡ ደንቦችን ሥራ ላይ ለማዋል የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ያወ ፭ ለከተማው መስተዳድር ምክር ቤትና ለፌዴራሉ መንግ ሥት ጠቅላይ ሚኒስትር የሚቀርበውን የከተማውን መስተዳድር ዓመታዊ ሪፖርት ያዘጋጃል ፤ ፮ ከከተማው መስተዳድር ምክር ቤት የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። ስለርዕሰ መስተዳድሩ ፩ የአዲስ አበባ ርዕሰ መስተዳድር በዚህ ቻርተር አንቀጽ ፯ ( ፪ ) መሠረት በከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ይመረጣል ። ፪ ርዕሰ መስተዳድሩ ተጠሪነቱ ለከተማው መስተዳድር ምክር ቤትና ለፌዴራሉ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች የኖሩታል ፤ ሀ ) የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርን ይወክላል ፤ ለ ) የከተማውን መስተዳድር ምክር ቤትና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውን ስብሰባዎች ይጠራል ፡ ይመ የከተማ ነክ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትን ምክትል ፕሬዚዳንትና ዳኞች እንዲሁም የኦዲትና ቁጥጥር መሥሪያ ቤት እና ተጠሪነታቸው ለርዕሰ መስተዳ ድሩና ለመስተዳድሩ ጽሕፈት ቤት የሆኑ የአስፈ ጻሚ መሥሪያ ቤቶች ኃላፊዎችን መርጦ ለምክር ቤቱ በማቅረብ ያሾማል ፤ መ ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ሐ ) የተደነገ ገው እንደተጠበቀ ሆኖ ሌሎች ሹመቶችን ያጸድ የከተማውን መስተዳድር የፖሊስ ኃይል በበላይ ነት ይመራል ፤ _ ጽ ፮፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓም ረ ) የፌዴራሉ መንግሥትና የከተማው መስተዳድር ፖሊሲዎች ፡ ሕጎች ፡ ደንቦችና መመሪያዎች ሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል ። ሰ ) የከተማውን መስተዳድር አጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚመለከት ሪፖርት በየጊዜው ለከተማው መስተ ዳድር ምክር ቤትና ለፌዴራሉ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀርባል ። ፲፫ ስለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ፩ : ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ቻርተር አንቀጽ ፯ ( ፪ ) መሠረት በከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ይመረ ርዕሰ መስተዳድሩ ተግባሩን ለማከናወን በማይችልበት ጊዜ ርዕሰ መስተዳድሩን ተክቶ ይሠራል ። ፫ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በምክር ቤቱ ፡ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውና በርዕሰ መስተዳድሩ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። ፲፬• ስለምክር ቤቱ ጸሐፊ ፩ የከተማው መስተዳደር ምክር ቤት ጸሓፊ በዚህ ቻርተር | 14 . The Secretary of the Council አንቀጽ ፯ ( ፪ ) መሠረት በምክር ቤቱ ይመረጣል ። የምክር ቤቱ ጸሐፊ ከምክር ቤቱ ፡ ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴውና ከርዕሰ መስተዳድሩ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት ፤ ሀ ) የመስተዳድሩን ጽሕፈት ቤት ያደራጃል ፡ ይመ ራል ፡ ያስተዳድራል ፤ ለ ) የምክር ቤቱና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ቃለ ጉባዔዎችና ሰነዶች እንዲያዙና እንዲጠበቁ ያደር ሐ ) የጽሕፈት ቤቱን በጀት ያዘጋጃል ፡ ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ፤ መ ) በከተማው መስተዳድር የሲቪል ሰርቪስ ደንብ መሠረት የጽሕፈት ቤቱን ሠራተኞች ይቀጥ ራል ፡ ያስተዳድራል ፤ ሠ ) ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ጽሕፈት ቤቱን ይወክላል ፤ ረ ) የጽሕፈት ቤቱን ሪፖርት አዘጋጅቶ ለርዕሰ መስተ ዳድሩ ያቀርባል ፤ ሰ ) በምክር ቤቱ ፡ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውና በር ዕሰ መስተዳድሩ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። ክፍል አምስት ስለወረዳና ቀበሌ አስተዳደር ፲፭ ስለወረዳ አስተዳደር አካላት የወረዳ አስተዳደር የሚከተሉት አካላት ይኖሩታል ፤ ፩ የወረዳ ምክር ቤት ፡ ፪ የወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ፡ ፫ የወረዳ አስተዳዳሪ ፡ እና ፬ የወረዳ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ። ፲፮ ስለወረዳ ምክር ቤት አባላት ፩ የወረዳ ምክር ቤት አባላት በወረዳው ሕዝብ ነፃና | 1 ) Members of a Woreda Council shall be elected by the ቀጥተኛ በሆነና ድምጽ በምስጢር በሚሰጥበት ሥርዓት በየአምስት ዓመቱ ይመረጣሉ ። | ገጽ ፯፻፲፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓም : ፪ የወረዳ ምክር ቤት አባላት ቁጥር ከኛ የማይበልጥ ከ፴ የማያንስ ይሆናል ። ፲፯ . የወረዳ ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር ፩ የወረዳ ምክር ቤት የሚከተሉት ሥልጣንና ተገባሮች ይኖሩታል ፤ ሀ ) የወረዳውን አስተዳዳሪ ምክትል አስተዳዳሪና ጸሐፊ እንዲሁም የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላ ትን ይመርጣል ፤ ለ ) የወረዳውን የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ልማት ያቅ ጃል ፡ በከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ሲጸድ ቅም አፈጻጸሙን በበላይነት ይመራል ፣ ይቆጣጠ ሐ ) የወረዳውን አስተዳደር የገቢ ምንጭ ይጠቁማል ፡ በጀት ያዘጋጃል ፡ ለከተማው መስተዳድር በማቅረ ብም ያስጸድቃል ፣ መ ) ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ልዩ ልዩቋሚና ጊዜያዊ ኮሚቴዎችን ያቋቁማል ፤ ሠ ) የራሱን የውስጥ ደንብና የአሠራር መመሪያ ያወ ፪ የወረዳ ምክር ቤት ተጠሪነቱ ለወረዳው ሕዝብና ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ይሆናል ። | 18 . Meetings Of Woreda Council ፲፰ ስለወረዳ ምክር ቤት ስብሰባ ፩ የወረዳ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ይደረጋል ፡ ፡ ፪• በወረዳው አስተዳዳሪ ሲወሰን ወይም ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ወይም የምክር ቤቱ አባላት ሲጠይቁ አስቸኳይ ስብሰባ ይጠራል ። ፲፱ : ስለወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ፩ የወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከወረዳው ምክር ቤት አባላት መካከል የሚመረጡ ኣስተዳዳሪውን ፡ ምክትል አስተዳዳሪውንና ጸሐፊውን ጨምሮ ቁጥራቸው ከሰ ባት የማያንስ ከአሥራ ሦስት የማይበልጥ አባላት የሚገኙበት አካል ይሆናል ። ፪ . የወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተጠሪነቱ ለወረዳው ምክር ቤትና ለከተማው መስተዳድር ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ይሆናል ። የወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ሀ ) የከተማው መስተዳድር ፖሊሲዎች ፣ ደንቦችና መመሪያዎች በወረዳው ውስጥ ሥራ ላይ መዋላቸ ውን ያረጋግጣል ፣ ለ የወረዳውን የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ልማት ዕቅ ዶች እንዲሁም የወረዳውን ዓመታዊ በጀት አዘጋ ጅቶ ለወረዳው ምክር ቤት ያቀርባል ፡ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፤ ሐ ) የወረዳውን ሕዝብ ጸጥታና ደኅንነት ይጠብቃል ፤ መ ) የተፈጥሮ አካባቢን ይጠብቃል ' ያለማል ፤ | ገጽ ፮፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ዥ፬ ዓ . ም - በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን በፌዴ ራሉመንግሥትና በከተማው መስተዳድር ሕጐችና መመሪያዎች መሠረት ይጠብቃል ፡ ጥቅም ላይ እን ዲውሉ ያደርጋል ፣ የወረዳውን ልዩ ልዩ ዘርፎች እንቅስቃሴ ያስተባብ ራል ፡ ይቆጣጠራል ፡ ሰ ) ለወረዳው ምክር ቤትና ለከተማው መሰተዳድር ጽሕፈት ቤት የሚቀርበውን የወረዳውን ዓመታዊ ሪፖርት ያዘጋጃል ። ስለወረዳ አስተዳዳሪ ፩• የወረዳ አስተዳዳሪ ተጠሪነቱ ለወረዳው ምክር ቤትና ለርዕሰ መስተዳድሩ ይሆናል ። የወረዳ አስተዳዳሪ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ሀ ) የወረዳውን ምክር ቤትና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባዎች በሊቀመንበርነት ይመራል ፤ ለ የከተማው መስተዳድር ፖሊሲዎች ደንቦችና መመሪያዎች በወረዳው ውስጥ በሥራ ላይ እንዲ ውሉ ያደርጋል ፣ ሐ ) የወረዳውን የፖሊስ ኃይል በበላይነት ይመራል ፣ መ ) የወረዳው ምክር ቤትና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዎች ውሳኔዎች በትክክል ሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል ፡ ሠ ) ስለወረዳው አስተዳደር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዎች ለምክር ቤቱና ለርዕሰ መስተዳድሩ በየጊ ዜው ሪፖርት ያቀርባል ። ፳፩• የወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ሥልጣንና ተግባር ፩ . የወረዳው አስተዳዳሪ ተግባሩን ለማከናወን በማይችል በት ጊዜ ምክትል የወረዳው አስተዳዳሪ ተክቶ ይሠ ምክትል የወረዳ አስተዳዳሪው በወረዳው ምክር ቤት ፡ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውና በአስተዳዳሪው የሚሰጡ ትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። ፳፪ የወረዳ ጸሐፊ ሥልጣንና ተግባር የወረዳ ጸሐፊ ከወረዳው ምክር ቤት ፥ ከሥራ አስፈጻሚ | 22 . Powers and Duties of Secretary of Woreda Administration ኮሚቴውና ከአስተዳዳሪው በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት ፡ ፩ የወረዳውን አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ያደራጃል ፡ ይመ ፪• የጽሕፈት ቤቱን በጀት ያዘጋጃል ፤ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፤ ፫ በከተማው መስተዳደር የሲቪል ሰርቪስ ደንብ መሠ ረት የጽሕፈት ቤቱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድ ፬• ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ጽሕፈት ቤቱን ይወክላል ፤ ፭ የጽሕፈት ቤቱን ሪፖርት ያዘጋጃል ፣ ገጽ ፭፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም ፮ በወረዳው ምክር ቤት ፡ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውና በአስተዳዳሪው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናው ፳፫ ስለቀበሌ አስተዳደር የቀበሌ አስተዳደር አካላት አደረጃጀትና ሥልጣንና ተግባር በከተማው መስተዳደር ደንብ ይወሰናል ። ክፍል ስድስት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የዳኝነት አካላት ሥልጣን ፳፬• የከተማ ነክ ጉዳዮች ፍርድ ቤት ፩ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የከተማ ነክ ጉዳዮች | 24 Municipal Court ፍርድ ቤት በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የዳኝነት ሥል ጣን ይኖረዋል ፤ ሀ ) የግንባታ ጉዳዮች ፣ ለ የቦታ ይዞታ ጉዳዮች ፣ ሐ ) መስተዳድሩ የሚቆጣጠራቸውና ሥርዓት የሚያ ስይዛቸውን የንግድ ፡ የጤና ፡ የትምህርት ፡ የአካ ባቢ ጥበቃ ፥ የማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶችና መሰል ጉዳዮች መ ) የትራፊክና ሌሎች የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ። ፪ . የከተማ ነክ ጉዳዮች ፍ / ቤት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። . . ፫ የከተማ ነክ ጉዳዮች ፍርድ ቤት አደረጃጀትና አሠራር በከተማው መስተዳድር ደንብ ይወሰናል ። ፳፭ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ | 25 . Labour Relations Board ወሳኝ ቦርድ የዳኝነት ሥልጣን ፡ አደረጃጀትና አሠራር በአሠሪና ሠራተኛጉዳይ ኣዋጅቁጥር ፴፪ ፲፱፻፭ በተደነገ ገው መሠረት ይፈጸማል ። ፳፮ የመንግሥት ሠራተኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት ፩ . የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የመንግሥት ሠራተ | 26 . Civil Service Tribunal ኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት በከተማው መስተዳድር ሲቪል ሰርቪስ ደንብ መሠረት የሚቀርቡለትን የመስ ተዳድሩን ሠራተኞች ጉዳይ የማየትና የመወሰን ሥል ጣን ይኖረዋል ። የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የመንግሥት ሠራተ ኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት አደረጃጀትና አሠራር በከተማው መስተዳድር ደንብ ይወሰናል ። ፳፯• የግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ ፩ . የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ በከተማው መስተዳድር የሚሰበሰቡ ግብሮችና ቀረጦች አወሳሰን ላይ የሚቀርቡ ይግባኞችን የማየትና የመወሰን ሥልጣን ይኖረዋል ። ፪ . ጉባዔው በፍሬ ነገር ክርክር ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ሆኖም በሕግ ክርክር ላይ የሚሰ ጠው ውሳኔ ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ ሊቀርብለት ይችላል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?