የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
፫፻፺፱ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ………………………… ገፅ ፱ሺ፭፻፵፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፱ / ፪ሺ፱
የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ክፍል አንድ
· ጠቅላላ
፩.አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፱ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ፌዴራላዊ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣን እና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ እና በውጭ ግንኙኑት አገልግሎት
መሠረት
አውጥቷል ።
Foreign Service Officers Administration Council of Ministers
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩