×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ሰሊጥና ነጭ ቦሎቄ ግብይት የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንበ ቁጥር 178/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ራ ስድስተኛ
ዓመት ቁጥር ፳፭
ስ አበባ ግንቦት ፲፬ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፸፰ / ፪ሺ፪
ሊጥና ነጭ ቦሎቄ ግብይት የሚኒስትሮች ምክር ቤት.ገጽ ፭ሺ፪፻፷፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፰ // ፪ሺ፪ የሰሊጥና የነጭ ቦሎቄ ግብይት የሚኒስትሮች ምክር ቤት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፰ // ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅ
ቁጥር ፭፻፶ / ፲፱፻፺ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ __e_Co
ይህንን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ክፍል አንድ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተ a ዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፰ / ፪ሺ፪ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጓሜ የሚያሠጠው ካልሆነ በቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ እንዲሆን አግባብነት ባለው የክልል አካል የተከለለ ሥፍራ ነው ፧
‹‹ አገልግሎት ሰጪ ›› ማለት በማንኛውም የሰሊጥ ወይም ነጭ ቦሎቄ ግብይት ያልተሰማራ ሆኖ በሰሊጥ ወይም በነጭ ቦሎቄ
ማዘጋጀት ማከማቸት ወይም ማጓጓዝ አገልግሎት
የተሠማራ ሰው ነው ፧
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?