የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፶፩
ደንብ ቁጥር ፪፻፳፮ / ፪ሺ፫
የጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር | Jigjiga _ University Establishment Council of Ministers ጌት ደንብ ገጽ ፭ሺ፰፻፵፬
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፮ / ፪ሺ፫ የጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር አውጥቷል::
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፮ / ፪ሺ፫ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁ ሟል ፡
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስ ቴር ይሆናል ፡
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨ ርሲቲዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩