ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፸፪ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፩ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር አዋጅ ገፅ.፱ሺ፯፻፵፫
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፩ / ፪ሺ ü
የቡና ጉብይት እና ጥራት ቁጥጥር አዋጅ
ኖ በመገኘቱ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በዓለም _ አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ የሆነ በጥሬውና እሴት የተጨመረበት የቡና ምርት በጥራትና በከፍተኛ መጠን ፣ | and traceable coffee marketing and quality control system which ቀጣይነት ባለውና የምርት _ ዱካውን በጠበቀ ሁኔታ | enables supply of quality, voluminous and competitive unfrosted and ለማቅረብ የሚያስችል የቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር | value added coffee to the global market; ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ፣
ፍትሃዊነት
የቡና ግብይትን ዘመናዊነት ፣ ህጋዊነትና በማሻሻል የቡና እምራቾች ፣ የግብይት ተዋንያንና የሀገሪቱን | legal and fair alternative coffee transaction system, in order to boost ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ማሳደግ የሚያስችል የተለያየ | the benefits of coffee producers, transaction actors and the country, አማራጭ ያለው የግብይት ሥርዓት መዘርጋት አስፈላ z
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሊያዊ ሪፐብሊክ ህገ NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 (1) of the መንግሥት አንቀፅ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው | Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia it is ታውጇል ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹፩