×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ መጠጥ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 11/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፮
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።

የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ' ውስጥ ' ባመት '
» በ፮ ' ወር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፲፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የብሔራዊ ብረታ ብረት ሥራዎች ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፴
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፲፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የኢትዮጵያ መጠጥ ድርጅት ማቋቋሚያ
ገጽ ፩፻፵
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፲፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የብሔራዊ ማመላለሻ ድርጅት ማቋቋሚያ
ገጽ ፩፻፵፩
ብሔራዊ የብረታ ብረት ሥራዎች ድርጅት ለማቋቋም የወጣ
፩ ፤ አውጭው ባለሥልጣን ፤ የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስትር በመንግሥት ማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ቊጥር ፳ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በአ ንቀጽ ፲ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አው
ት ቅ ደ ም » VSC
ድርጅቱ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው ፤ ፩ የመንግሥት ብረታ ብረት ማቅለጫና መሥሪያ እን ዱስትሪዎችን ማደራጀት ፤ ማስተዳደርና ማካሔድ ፤
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የብሔራዊ ብረታ ብረት ሥራዎች ድርጅት 2. Short Title ማቋቋሚያ ደንብ ቊጥር ፲፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፤ መቋቋም ፤
በመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ቊጥር ፳ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. እና በመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅ ቶች ደንብ ቊጥር ፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. መሠረት የሚመራ ብሔራዊ የብረታ ብረት ሥራዎች ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት ») እየተባለ የሚጠራ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፬ ፤ ዓላማዎች ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?