ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፳፪
የጋዜጣው ዋጋ
ባገ ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ።
» ያንዱ
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽሕፈት ቤትን አቋምና አሠራር ለማሻሻል የወጣ አዋጅ.
-ሳብረተሰብዊ ?
… ታደራዊ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የፖለቲካ ትምህርት ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፺፯
ገጽ ፪፻፩
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽሕፈት ቤትን አቋምና አሠራር ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ከየካቲት ፲፱፻፷፮ ዓ. ም. ወዲህ እየተፋፋመ በመሔድ ላይ ያለውና ፀረፊውዳል ፀረኢምፔሪያሊስትና ፀረ— ቢሮክራሲያዊ ካፒታሊስት የሆነው የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብ አብዮት ወደዘላቂ ድል ሊደርስ የሚችለው በጭቁን መደቦ ችና ተራማጅ ኃይሎች የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች ተቋ ቁመውና የጋራ ግንባር መሥርተው በሳይንሳዊ ኅብረሰብአ ዊነት መርሆ የወዝአደር ፓርቲ መሪነት ሲታ ı ሉ ብቻ በመ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል s
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
February, 1975, can attain final victory only when the political parties and political organizations of revolutionary classes and
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግ ራም ተቀብለው የተደራጁትንና ወደፊትም የሚደራጁትን Military Administration Council to extend support to revolution ተራማጅ ኃይሎች መርዳት የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር | ary forces who have organized or shall organize in the future ደርግ አብዮታዊ ኃላፊነት በመሆኑ የሰፊውን ሕዝብ መንቃ ትና መደራጀት ለማገዝ ፤ እንዲሁም ዲሞክራሲያዊ መብቶች Ethiopia; and, whereas, a Provisional Office for Mass Organiza በሚታወቁበት ወቅት ሰፊው ሕዝብ ራሱን እንዲያነቃ ፤ እን ዲያደራጅና የመደብ ጠላቶቹን እንዲደመስስባቸው እነዚህን interpretation and explanation to democratic rights when they መብቶች በትክክል ከመደብ አንፃር እየተረጐመ የሚያስረዳ አንድ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽሕፈት ቤት የተቋቋመ ስለሆነ ፤