ነጋሪት ጋዜጣ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | Representatives of the Federal Democratic Republic የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ- ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የኢትዮ - ኢራን የንግድ ስምምነት ማሻሻያ ማጽደቂያአዋጅ | Amendment on the Ethio - Iran Trade Agreement Ratification ገጽ ፫ሺ፩፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፯ የኢትዮ - ኢራን የንግድ ስምምነት ማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት | Agreement signed on the 21 * day of July 2002 between መካከል ሐምሌ ፲፬ ቀን ፲፱፻፬ ዓ.ም የተፈረመውን የንግድ ስምምነት ማሻሻል በማስፈለ ጉና ይኸው ማሻሻያ | Ethiopia and the Government of Islamic Republic of Iran የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ቴህራን ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ይህንኑ የስምምነት ማሻሻያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of Ethiopia has ratified said Amendment at its ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | session held on the 26 day of May , 2005 ; በመሆኑ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | Article 55_Sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የኢትዮ - ኢራን የንግድ ስምምነት ማሻሻያ ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፵፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም በቴህራን ላይ የተፈረመው የኢትዮ - ኢራን ስምምነት ማሻሻያ ፀድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፳ ሺ ገጽ ፪ሺ፩፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፵ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም Federal Negarit Gazeta - No . 40 24 June , 2005 3. የንግድና ኢንዳስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዚህ ኣዋጅ ተሰጥቷል ፡፡ ፬ . ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት