የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሥራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ ስ አበባ ሐምሌ ፳፭ ቀን ፪ሺ ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፶ 0 ፪ሺ
የከፍተኛ ትምህርት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 6 ፻፶፪ሺ
ስለከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ö ሺ፩፻፵ ö
የሚተዳደር ከሁለተኛ ደረጃ በላይ ትምህርት የሚሰጥበትና በማንኛውም ክልል ፣ በአዲስ አበባ ወይም ድሬዳዋ ውስጥ የሚገኝ ሆኖ ከፌደራል መንግሥት በሚመደብለት በጀት የሚተዳደር ተቋም ነው ‥
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 0 ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት: ዋጅ ፫፻፶፩ / ፲፱፻፺፭ አንቀጽ ፶፮ / (፫) እና አንቀጽ ፺፱ መሠረት | 471/2005 and Article 56 (3) and 99 of the Higher ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶ Ø ፪ሺ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪: ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ | 2 Definitions በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
‹‹ ሚኒስቴር ›› ወይም ‹‹ ሚኒስትር ›› ማለት እንደቅደም ተከተላቸው የትምህርት ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ነው