ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ • ኣለምና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፩ ፲፱፻፲፭ ዓም የአሸባሪዎችን የፈንጂ ጥቃት ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፬፻፳፯ አዋጅ ቁጥር ፫፻፩ ፲፱፻፲፭ የአሽባሪዎችን የፈንጂ ጥቃት ለመከላከል የወጣውን ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ወንጀልን የሚመለከቱ ስምምነቶችን ያጸደቀ | Republic of Ethiopia is a party to main International በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ደህንነትን ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን | tly expressed its commitment to the international principles የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም | concerning the maintenance of international peace and በተደጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ የአሸባሪዎችን የፈንጂ ጥቃት ለመከላከል የወጣውን ዓለም | Ratification of the International Convention for the Suppres አቀፍ ኮንቬንሽን ያጸደቀው በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአሸባሪዎችን የፈንጂ ጥቃት ለመከላከል የወጣውን ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፩ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩፩፱፻፷፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም Federal Negarit Gazeta ፪ • ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ እኤአ ጃንዋሪ ፲ን ፲፱፻፲፰ የተቀበለው የኣሸባሪዎችን የፈንጂ ጥቃት ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ጸድቋል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ