አርባኛ ዓመት ቍጥር ፲፫
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፭ / ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
E ብረተ ኣ E ቶ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለሁለተኛው መለስተኛ የእርሻ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ·
ገጽ ፺፰
አዋጅ ቍጥር ፪፻፭ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው !
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፯ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
፩ ፣ አጭር ርእስ
ይህ አዋጅ « ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለሁለ ተኛው መለስተኛ የእርሻ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፭ / ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል =
-የፖስታ ጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለሁለተኛው መለስተኛ የእርሻ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸ ሚያእንዲውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የሠላሳ ሁለት International Development Association providing for the grant ሚሊዮን እስፔሽያልድሮዊንግ ራይትስ (ኤስ.ዲ.አር. 32,000,000) | ing by the International Development Association to the Pro ብድር በመገኘቱ በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታ ደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የብድር ስምምነቱ በዋሽንግተን ዲ. ሲ. ስለተፈረመ ፤