የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፫ / ፲፱፻፵፩ ዓም ለብሔራዊ የከብት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፱ ፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ኣዋጅ ለብሔራዊ የከብት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑዩኤ ፳፯ሚሊዮን ( ሃያሰባት ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ | emocratic Republic of Ethiopia and the African Develop አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ' ስምምነት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት | provide to the Federal Democratic Republic ofEthiopiaaloan ፈንድ መካከል እ.ኤኣ ኖቬምበር ፳ ቀን ፲፱፻፶፰ በአቢጃን | amount of UA 27,000,000 ( twenty seven milion Units of የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ | 1998 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | have to be ratified prior to enty into force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 4 ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ) እና ( gg | 1999 . መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለብሔራዊ የከብት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ደ ፲፱፻፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖግቁ ጎሺ፩ ገጽ ፬፻፰፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የካቲት I ዮን ትርጉም በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልት ፈንድ መካከል እአአ ኖቬምበር ቀን ፲ በአቢን የተፈረመውቁጥር ኤፍ / ኢቲኡች / ኤል ኡሉላኢቪ / ፩ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚነስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ሚሊዮን ( ሃያ ሰባትሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግበዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥላ • አዋጂያማጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት 3 ቀን ፲ ዓም ጀምሮ ና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት Y ቀን ፲ደር ዓም • ዶ / ር ነጋሶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሰምተህርትታ