የመ / ቁ .16648
ታህሣስ 20 ቀን 1998 ዓ.ም.
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
3. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ
4. ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
5. ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ
አመልካች፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን መልስ ሰጭዎች፡- እነ አቶ አንለይ ያየህ / 27 ሰዎች /
ስለ ስራ ክርክር የይርጋ ጊዜና የዕዳ ጥያቄ ቅድሚያ የመብት ጥያቄ ስለሚቀርብበት የጊዜ አቆጣጠር . የይረጋ ጊዜ መቋረጥ - የይርጋ መብትን ስለመተው ኃላፊነት የተሰጠው ባለስልጣን ስላለው ስልጣን የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 162 ፣ 163 ፣ 164 ፣ 165 ፣ 166 ( በጉዳዩ የተሰጠው የህግ ትርጉም የአዋጅ ቁ 42 / 85 ን በመሻር በወጣው አዋጅ ቁ .377 / 96
ድንጋጌዎችም ተፈፃሚነት አለው ) መ / ሰጭዎች በጌዶ ፣ ነቀምት እና ጊምቢ ባከናወነው የትራንስሚሽን መስመር መዘርጋት ስራ ለተሳተፉት ሌሎች ሰራተኞች አመልካች መጋቢት 15 ቀን 1992 ዓ.ም የሰጠው የሁለት ዕርከን ጭማሪ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ነሐሴ 15 ቀን 1993 ዓ , ም ለእለሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ባቀረሱት ክስ ክሱ በይርጋ ሊታገድ ይገባዋል በማለት አመልካች ያቀረበውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ቦርድ ውድቅ በማድረግ በፍሬ ነገሩ ውሳኔ በመስጠቱና ውሳኔውም በፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት በመጽናቱ የቀረበ አቤቱታ ፡፡ ውሳኔ፡- የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳዩ ወሳኝ ቦርድ የሰጠውና የፌዴራል ከፍተኛ
ፍ / ቤት ያጸናው ውሳኔ ተሽሯል ፡፡
1. በአዋጅ ቁ .42 / 85 + 377 / 96 / አንቀጽ 162 { 3 } መሰረት የደመወዝ ፣ The African K ርጿሰዓት ሌሎች ክፍያች c ማያቁ ሊጠየቅ e ደገባው ነበር
ከሚሰኝበት ጊዜ ጀምሮ የስራ ውሉ ተቋርጦ ቢሆን እንኳን ይህን
You must login to view the entire document.